አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ?
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
አዋጅ ቁጥር ፹፺ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የምሥራቃዊና ደቡባዊ A ፍሪቃ አገሮች ልዩ የንግድ ቀጣና ማቋቋሚያ ስምምነት ማሻሻያዎች ጽደቂያ
ጽ ፫፻፶፫
አዋጅ ቁጥር ፹፺ ፲፱፻፹፯ የምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አሮች ልዩ የንግድ ቀጣና ሜቋቋሚያ ስምምነት ማሻሻያዎችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኢትዮጵያ የምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አገሮች ልዩ የንግድ ቀጣና ማቋቋሚያ ስምምነት ፈራሚ አገር በመሆኗ ፤
በስምምነቱ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን የልዩ ንግድ ቀጣናው የመሪዎች ጉባኤ እ.ኤ.አ. በዲሴምበር ፲፱፻፹፰ ፥ በዲ ሴምበር ፲፱፻፹፱ እና በኖቬምበር ፲፱፻፺ የተቀበላቸው በመ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የተወካዮች ምክር ቤት የተደረጉትን ማሻሻያዎች ያጸደቃቸው ስለሆነ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ እና ሸ መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ A ዋጅ « የምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አገሮች ልዩ የንግድ ቀጣና ማቋቋሚያ ስምምነት ማሻሻያዎች ማጽ ደቂያ አዋጅ ቁጥር ፹፺ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይች
፪. ስለማሻሻያዎቹ መጽደቅ
በሚከተሉት የልዩ የንግድ ቀጣናው የሕግ ሠነዶች ውስጥ የሠፈሩት የምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አገሮች ልዩ የንግድ ቀጣና ማቋቋሚያ ስምምነት ማሻሻያዎች ጸድቀዋል
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ የካቲት ï ፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,002)