የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ – ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፰ / ፲፱፻፵፩ ዓ ም የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ሰነድ ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፰፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፰ / ፲፱፻፵፩ የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብን ማሻሻያ ሰነድን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ኢትዮጵያ ፣ ቀደም ሲል ባፀደቀችው የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፣ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ እ . ኤ . አ . ጁን ፲፱ ቀን ፲፱፻፵፯ የተቀበለውን ማሻሻያ ሰነድ ከደገፉት አንዷ በመሆኗ ፤ ይህንኑ ማሻሻያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ሰነድማጽደቂያ አዋጅቁጥር ፩፻፳፰ ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ማሻሻያው ሰነድ ስለመጽደቁ የዓለም የሥራ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ ጁን ፲፱ ቀን 2 . Ratification of the Instrument of Amendment ፲፱፻፵፯የተቀበለውየዓለም የሥራድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ሰነድ ፀድቋል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና | 3 . Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱዋጋ 2 ፡ 30 ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ቼቪ