ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ ' ባመት '
በ፮ ' ወር '
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፰ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና
-ኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ
ወታደራዊ
የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለሙወሰን የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፲፰
አዋጅ ቍጥር ፩፻፰፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ከዚህ የሚከተለውን አዋጅ አውጅዋል
አጭር ርእስ ፤
፩ ፤ ይህ አዋጅ « የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወ ሰን የወጣ አዋጅ ቍጥር ፩፻፰ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ
፫ º ደርጉ የራሱ ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል ፤
፬ ፤ ደርጉ የራሱ የውስጥ አሠራር ደንብ ይኖረዋል ።
፫ በጠቅላላ ጉባኤው የሚመረጡ አሥራ ሰባት የደርግ አባሎች የሚገኙበት ቋሚ ኮሚቴ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ አቋም
፪ ፲ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ (ከዚህ በኋላ « ደርግ » ተብሎ የሚጠራው) የሚከተሉት አካሎች ይኖሩታል | 2 ፩ የደርግ አባሎች በሙሉ የሚገኙበት ጠቅላላ ጉባኤ ፤ ፪ በጠቅላላ ጉባኤው የሚመረጡ አርባ የደርግ አባሎች የሚገኙበት ማዕከላዊ ኮሚቴ ፤ እና
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)