×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 193/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር ፩
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም:
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ
q ኅብረተሰ f ኣዊት ያዌ ወታደራ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
በብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት የኢትዮጵያን የሶሻልና የኤኮኖሚ ልማት ለማራመድ መሠረ ታዊ ከሆኑት ነገሮች አንዱ የሥራ ዘርፍ የቅየሳና የካርታ አነ ሳስ ሥራ º የጂኦግራፊ ምርምሮችና ጥናቶች እንዲሁም ተመ ሳሳይ ተግባሮች ማከናወን በመሆኑ ፤
በአገር ውስጥ የሚከናወኑት የቅየሳና የካርታ ሥራዎች ተገቢውን የአሠራር ዘዴ እንዲከተሉ መቆጣጠርና ጥራታቸ ውም እንዲጠበቅ ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የቅየሳና የካርታ ሥራዎች የጂኦግራፊ ጥናቶች ፤ እንዲ ሁም ምርምሮችና ተመሳሳይ መረጃዎች በአንድ ማዕከላዊ ሥፍራ እንዲገኙ ማድረግ እነዚህ ተግባሮች መስመር ባለው ሁኔታና ለልማት በሚጠቅም መንገድ እንዲካሄድ ለማድረግ ስለሚረዳ ፤
ይህ ዓላማ በሚገባ በተግባር ሊተረጐም የሚችለው አስ ፈላጊው ሥልጣንና ኃላፊነት የተሰጠው ድርጅት ሲቋቋም መሆኑ ስለታመነበት ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጁዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| development purposes ;

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?