የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴
ደንብ ቁጥር ፪፻፷፫ / ፪ሺ፬
የኅብረት ሥራ ኤጀንሲን ተጠሪነት እንደገና ለመወሰን የወጣ የሚ.ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ………………… ገፅ ፮ሺ፫፻፴፪
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፫ / ፪ሺ፬ የኅብረት ሥራ ኤጀንሲን ተጠሪነት እንደገና ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር
አንቀጽ ፭ እና አንቀጽ ፴ ö መሠረት አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኅብረት ሥራ ኤጀንሲን ተጠሪነት እንደገና ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፫ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ተጠሪነት
የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ተጠሪነት ለንግድ ሚኒስቴር መሆኑ ቀርቶ ለግብርና ሚኒስቴር እንዲሆን በዚህ ደንብ ተወስኗል ፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ሥልጣንና This Regulation is issued by the Council of Ministers ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 and Article 34 of the Definition of
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩