\ / የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንን የሂሣብ አያያዝና የክፍያ | Nordic Development Fund Credit Agreement for Financing መጠየቂያ ሥርዓት ያልተማከለ ለማድረግ የሚያስችለው ፕሮጀክት | Decentralized Accounting and Billing system for the Ethiopian ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከኖርዲክ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Page 3089 ገጽ ፫ሺ፳፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፭ / ፲፱፻፵፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንን የሂሣብ አያያዝና የክፍያ መጠየቂያ ሥርዓት ያልተማከለ ለማድረግ | Development Fund stipulating that the Nordic Development ለሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፫ ሚሊዮን ኤስ.ዲ.ኣር. ( ሦስት ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ) የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | ( three million SDR ) for financing decentralized Accounting ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ and Billing System of the Ethiopian Electric Power ዲሴምበር ፩ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሚያዝያ ፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Credit Agreement at its session held on ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬ ሽንን የሂሣብ አያያዝና የክፍያ መጠየቂያ ሥርዓት ያል ተማከለ ለማድረግ ለሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከኖርዲክ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፭ / ፲፱፻፷፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፰ ገጽ ፪ሺ፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፩ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ የተፈረመው የብድር ስምምነት NDF 198 ማሻሻያ ቁጥር 1 ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፻ ሚሊዮን ኤስ.ዲ.ኣር. ( ሦስት ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት