የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፶፱ / ፪ሺ፩
የኢንዱስትሪ ብክለት መከላከያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገፅ ፬ሺ ö ፻፳፫
ደንብ ቁጥር ፩፻፶፱ / ፪ሺ፩
የኢንዱስትሪ ብክለትን ለመከላከል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ “ የኢንዱስትሪ ብክለት መከላከያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፱ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
፪. ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፧
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር | This Regulation is issued by the Council of Ministers ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and እና በአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር ፫፻ / ፲፱፻፺፭ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፳ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. “ ሥልጣን የተሰጠው ፈቃድ ሰጪ መሥሪያ ቤት ” ማለት የሥራ ፈቃድ ለመስጠት በሕግ
የተሰጠ ማንኛውም የፌዴራል
ወይም የክልል የመንግሥት አካል ነው ፧
፪. “ ሥልጣን የተሰጠው የአካባቢ መሥሪያ ቤት " ማለት እንደ ሁኔታው የአካባቢ ጥበቃ ባለሥል ጣን ወይም የክልል የአካባቢ ጥበቃ መሥሪያ ቤት ነው ፧
ያንዱ ዋጋ
፫. “ ባለሥልጣን ” ማለት በአዋጅ ቁጥር ፪፻፺፭ / ፲፻፺፭ መሠረት የተቋቋመው የአካባቢ ጥበቃ ባለሥል ጣን ነው
| Prevention of Industrial Pollution council of Ministers
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩