×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን መሻሪያ ኣዋጅ ቁጥር ፴፬/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፰l በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፬ ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን መሻሪያ አዋጅ . . . . . . . . . ገጽ ፻፸፩ አዋጅ ቁጥር ፴፬ ፲፱፻T፰ _ የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ | ድርጅትማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር፳፰ ፲፱የሆቿን መሻር ኣስፈላጊ ሆኖ | Scale Industries and Handicrafts Development Agency Es በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን መሻሪያ ኣዋጅ ቁጥር ፴፬ ፲፱፻T፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስለመሻር የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎችና ዕደጥበባት ልማት ማስፋፊያ | ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፰ ፲፱፻፳፰ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፫ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዚያ ፳፱ ቀን ፲፱፻T፰ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፲፱፻፰፰ ዓም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ . ቁ . ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?