የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ አዲስ አበባ ጥር ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
ኣዋጅ ቁጥር ፭፻፷፭ / ፪ሺሀ
አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት / ፐሊንዳባ ስምምነት / ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ ï ፮
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፭ / ፪ሺህ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
/ Ca ሪያ ነፃ ለማድረግ
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፪ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው
ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት / ፐሊንዳባ ስም ምነት / ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፭ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር የተደረገውን ስምምነት / ፐሊንዳባ ስምምነት / እ.ኤ.አ. | Zone Treaty (Pelindaba Treaty) was adopted by the ሰኔ ፴፩ ቀን ፲፱፻፺፭ በተደረገው የአፍሪካ አንድነት | Organization of African Unity Leaders Summit on the ድርጅት የመሪዎች ጉባዔ ተቀባይነት ያገኘ ስለሆነ ፣ 31 day of June, 1995 ;
| ratified the said Agreement at its session held on the
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩