የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ ኣበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፮ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ከየመን ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፶፫ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መካከል እ.ኤ.አ. | the Republic of Yemen , was signed in Addis Ababa on the ሴፕቴምበር ፮ ቀን ፪ሺ በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ | 6 day of September , 2000 , በመሆኑ ፤ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በየሕገ መንግ ሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት በተዋዋዮቹ ሀገሮች Agreement shall come into force after the exchange of መጽደቁን የሚያረጋግጡ የዲፕሎማቲክ ሰነዶች ልው ውጥ ከሚደረግበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስም | respective legal procedures in force in each country ; ምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና | and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፭ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፭፻፴፬ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፯ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከየመን ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሪፐብሊክ እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር ፮ ቀን ፪ሺ በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመው አገልግሎት ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት