ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲ ።
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ 1 ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
1 ጋሪት ጋዜጣ ።
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር፡ውስጥ፡ባመት
በ፮'ወር '
ያንዱ ' $ %
ለውጭ ፡ አገር፡ እጥፍ ' ይሆናል
፲፱፻፶፰ ዓ ም.
ትእዛዝ ቍጥር ፵፬፶፰ ዓ ም
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ º ነገሥት ፡ መንግሥት ፡
በጽሕፈት ▪ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
ስለ ሚኒስትሮች ሥልጣንና ሥራ አወሳሰን የወጣ (ማሻሻያ) ትእዛዝ ።
ገጽ ፶፭
ትእዛዝ ቍጥር ፬ ፲፱፻፶፰ ዓ ም
ስለሚኒስትሮች ሥልጣንና ሥራ አወሳሰን የወጣ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። በ፲፱፻፳፫ ዓ ም- ወጥቶ በነበረው ሕ ? መንግሥታችን በአንቀጽ ፲፩ መሠረት ቁጥር ፩ ትእዛዝን አውጥተን ስለነበ
በ፲፱፻፵፰ ዓ- ም- ተሻሽሎ የወጣው ሕገ መንግሥታችን የሚኒስትሮቻችንን ሥልጣንና ሥራ የበለጠ አሻሽሎ ለመወ ሰንና ሙሉ ኃላፊነትን ይዘው በሚሠሩ ሚኒስትሮች የሚ መራ የመንግሥት አስተዳደር የበለጠ እየደረጀ እንዲሄድ ለማድረግ የሚያስችል መሠረት ያገኘ መሆኑን በመገንዘብ ፤
እንዲሁም በ፲፱፻፴፭ ዓ / ም / ስለሚኒስትሮች ሥልጣንና ሥራ የወጣውን ቁጥር ፩ ትእዛዝ ማሻሻል አስፈላጊ መሆ ኑን በመመልከት ፤
ተሻሽሎ በወጣው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፳፯ እና ፷፮ በተመለከተው መሠረት ፤
ቀ ጥ ሎ ያ ለ ው ን አ ዘ ና ል "
ጠ ቅ ላ ላ ።
ä ይህ ትእዛዝ « ስለሚኒስትሮች ሥልጣንና ሥራ አወሳሰን በ፲፱፻፶፰ ዓ / ም / የወጣ (ማሻሻያ) ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፤ በ፲፱፻፴፭ ዓ ም / በትእዛዝ ቁጥር ፩ በወጣው (እንደ ተሻሻለው) ከ፩ እስከ ፳፩ (ሀ) የተመለከቱት አንቀጾች ተሰርዘው በዚህ ትእዛዝ ከ፩ እስከ ፲፬ በተመለከቱት አንቀጾች ተተክተዋል ።
ሚ ኒ ስ ት ሮ ች
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከኛ ቀጥሎ የሚኒስትሮቻችን ሁሉ የበላይ መሪ ነው - የንጉሠ ነገሥቱን መንግሥት ሚኒስ
ቢያን▬ × በር - አንድ " ጊዜ ይታተማል የስ ዓ ' ቍ❤ር ' ፩ሺ Ç ፻፷፬ (1364)