× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English 2007-2008 Proclamation No. 555-602 እዚህ ጋር ፈልግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዋጆች 2007-2008 Proclamation No. 555-602 የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 555/1999 የኢትዮጲያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 556/2000 የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ቁጥር 558/2008 የተሸከረካሪን አደጋ የሶስተኛ ወገን መድን ዋስትና አዋጅ ቁጥር 559/2008 የኢትዮ-ኢኳቶሪያል ጊኒ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 560/2008 የኢትዮ- የመን የሁለተኛዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 561/2008 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ፤ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የተፈረመው ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 562/2008 ለአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 563/2008 ለመስኖ ድሬይኔጅ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 564/2008 አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት/ፐሊንዳባ ስምምነት/ ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 565/2008 የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 566/2008 ለውጭ ገበያ በሚቀርብ ጥሬ እና በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ ታክስ ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር 567/2008 ለውጭ ገበያ በሚቀርብ ጥሬ እና በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ ታክስ ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር 567/2008 ለውጭ ገበያ በሚቀርብ ጥሬ እና በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ ታክስ ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር 567/2008 የአካል ጉዳተኞች የስራ ስምሪት መብት አዋጅ ቁጥር 568/2008 ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ክፍል ሁለት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 569/2008 የኤክሳይዝ ታክስ/ማሻሻያ/ አዋጅ ቁጥር 570/2008 የጨረር መከላከያ አዋጅ ቁጥር 571/2008 ከአዋጅ ውጪ የተወሰዱ ንብረቶችን የማስመለሻ አቤቱታዋች የመቀበያ ጊዜ ገደብ መወሰኛና አለአግባብ የተወሰዱ የመንግስት ንብረቶችን እንደገና ማስመለሻ አዋጅ ቁጥር 572/2008 የተሸሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2008 የከተማ ፕላን አዋጅ ቁጥር 574/2008 የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 575/2008 ዓለም ዐቀፍ የተዋህዶ የሸቀጦች አሰያየምና ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 576/2008 ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገውን የቱሪዝም ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 577/2008 ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር የተደረገን የባህልና የቱሪዝም ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 578/2008 የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ ቁጥር 579/2008 የኢትዮ-ስፔን አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 580/2008 የውሃ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን የወጣ /ማሻሻያ/ አዋጅ ቁጥር 581/2008 ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብደር ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 582/2008 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀም ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዶራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 584/2008 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀም ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዶራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 585/2008 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በህንድ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 586/2008 የኢትዮፕያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 587/2008 ደረቅ ወደብ ለባለ ዕቃው ስለሚኖረው ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 588/2008 የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሞያ አዋጅ ቁጥር 589/2008 የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነጻነት አዋጅ ቁጥር 590/2008 የኢትዮፕያ ብሄራዊ ባንክ ማቋቋሚያ/እንደተሸሻለ/ አዋጅ ቁጥር 591/2008 የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 592/2008 የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን መብትና ግዴታዎች ለግብርናና ገጠር ልማት ሚንስቴር ማስተላለፊያ አዋጅ ቁጥር 593/2008 ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 594/2008 ለሁለተኛው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 595/2008 ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፅሚያ የሚውል ብድር ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 596/2008 ለከተሞች የአካባቢ አስተዳደር ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 597/2008 የፌዴራል መንግስት የበጀት አዋጅ ቁጥር 598/2008 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በህንድ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ኢንቨስትመንትን ላስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 599/2008 የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 600/2008 የብዝኃ ባህል መገለጫዎችን ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ የተፈረመውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 601/2008 የቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት አዋጅ ቁጥር 602/2008 በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን