× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English 2002 - 2003 Proclamation No. 289-370 እዚህ ጋር ፈልግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዋጆች አዋጅ ቁጥር 289-370 1994 -1995 አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፶፭ ለባሕል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፯ ሀየኝ፤ ለምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያኣዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ ፲፱፻፲፭ ለመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ ፲፱፻፵፭ ከዴንማርክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማ ስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ ኣዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፫/፲፱፻፶፭ ለጎሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬/፲፱፻፶፭ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፭ ፲፱፻፲፭ የአካባቢ ጥበቃ ኣካላት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮/፲፱፻፶፭ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱የኝ፭ በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶችቅድመ ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመስረቻ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፭ ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬/፲፱፻፶፭ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፲፫/፲፱፻፶፭ የአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፩/፲፱፻፶፭ የአሸባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪/፲፱፻፶፭ ሽብርተኝነትን ለመከላከል ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወጣው ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ ፲፱፻፲፭ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈፀሙትን ወንጀሎች ለመ ከላከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ማዕደቂያ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬/፲፱፻፶፭ እገታን ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬ ንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፭/፲፱፻፶፭ ላልተማከለ አገልግሎት አሰጣጥ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፮/፲፱፻፶፭ ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደ መንግሥት ስለማሰተላለፍ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፯/፲፱፻፶፭ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፯/፲፱፻፶፭ የተርን ኦቨርታክስ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፱ /፲፱፻፶፭ ለጎሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ኣቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲ ፲፱፻፶፭ ለመቱ ጐሬ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፩ ፲፱፻፲፭ የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫/፲፱፻፶፭ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፬/፲፱፻፲፭ ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫/፲፱፻፶፭ የዓሣ ሀብት ልማትና አጠቃቀም አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፮/፲፱፻፶፭ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት ፪ሺ፩ ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯/፲፱፻፶፭ የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ሱዳን ልዩ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፬/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ኮሪያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፲፱፻፶፭ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩/፲፱፻፲፭ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ኣዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪/፲፱፻፲፭ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማደራጃ ኣዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫/፲፱፻፶፭ ከቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረ ገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬/፲፱፻፶፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ያደረገውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭/፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮/፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈ ረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮/፲፱፻፶፭ የብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰፥፲፱፻፶፭ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱/፲፱፻፶፭ የንግድ አሠራር አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴/፲፱፻፶፭ የምግብና ግብርና ዕፅዋት ጀኔቲክስ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፩/፲፱፻፶፭ ኬሚካል ጦር መሣሪያዎች ክልከላ ኮንቬንሽን ማስፈፀሚያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪/፲፱፻፶፭ የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ማዕደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፫/፲፱፻፶፭ የአፍሪካ ህብረት የሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ ፕሮቶኮል ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፬ ፲፱፻፲፭ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፴፭/፲፱፻፶፭ አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላ ከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፮/፲፱፻፳፭ የግዴታ ሥራ ድንጋጌ ማዕደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፴፯ ፲፱፻፶፭ ከስዊስ ፌዴራል ካውንስል ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፰ ፲፱፻፲፭ ለኢትዮጵያ ማህበራዊ ተሃድሶና ልማት ፈንድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘው ተጨማሪ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፱ /፲፱፻፶፭ የናርኮቲክ ዕፆችና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር የዓለም አቀፋዊ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴/፲፱፻፶፭ ለሐረር ከተማ የንፁህ ውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመ የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፵፩/፲፱፻፲፭ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪/፲፱፻፶፭ የነዳጅ ዋጋ ማረጋገጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫/፲፱፻፶፭ የመከላከያ ሠራዊት (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬/፲፱፻፶፭ የ፲፱፻፶፭ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭/፲፱፻፶፭ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፮/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ኩባ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፯/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ኢራን የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻፶፭ ዓለም ኣቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፱/፲፱፻፶፭ የባህር ላይ ሠራተኞች ሥልጠና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ዎችኪፒንግ ደረጃዎች ለመወሰን እኤአ በ፲፱፻ኞቿየወጣውን የኤል-ሲ ደብልዩ ኮንቬንሽን እኤአ በ፲፱፻፶፭ እንደተሻሻለ ማጽደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፲/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ሳዑዲ አረቢያ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፩/፲፱፻፲፭ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፪/፲፱፻፶፭ የሱዳን ወደብ ኣጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫/፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያና በሱዳን መንግሥታት መካከል የሱዳን ወደብ ኣጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬ ፲፱፻፲፭ የኢሚግሬሽን ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭፥፲፱፻፶፭ የባማኮ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፮ ፲፱፻፲፭ የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻፶፭ የባዝል ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻፶፭ የ፲፱፻፶፮ የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፱/፲፱፻፶፭ ፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳/፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩/፲፱፻፶፭ የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪ ፲፱፻፲፭ የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫/፲፱፻፶፭ ለከተሞች ማከፋፈያ መስመር እና የኃይል ሥርጭት መቆጣጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈ ዐሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬/፲፱፻፶፭ የፍትህ አካላት ባለሙያዎች የሥልጣን ማዕከልን ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፭ ፲፱፻፲፭ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮/፲ሀየገቼ በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣንን ማቋቋሚያ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፯ ፲፱፻፲፭ የፌዴራል ኣገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፶፭ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር፫፻፳፱/፲፱፻፲፭ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተደ ረገው የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻ሮ/ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ ሕንፃ ቤት ባለቤትነት ኣዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን