× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English Rulings 14605 - 10797 እዚህ ጋር ፈልግ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ፍርዶች የፍርድ ቤት ውሳኔ 14605 - 10797 የፍርድ ቤት ውሳኔ 10797 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ 2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ አሰግድ ጋሻው 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ 5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- ሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ ... መልስ ሰጭዎች፡- 1. ወ / ሮ ሻዲያ ናዲም 2. አቶ ሁሴን አብደላ 3. አቶ ንጉሴ ኃይሉ ስለ ወንጀል የተወሰነ ቅጣት የገንዘብ ቅጣቶች - ወንጀሉ የሚያስከትላቸው ሌሎች የገንዘብ የፍርድ ቤት ውሳኔ 11924 ቀንበረፀሐይ ታደሰ የሰበር መ / ቁ .11924 ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኔኬሽን ተጠሪ፡- ወ / ሪት ትዕግስት ወርቁየሥራ ውል ስለሚቆይበት ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የሚደረግ የስራ ውል እና ለተወሰነ ጊዜ የሚደረግ የስራ ውል - ስለ ስራ ውል መቋረጥ እና የፍርድ ቤት ውሳኔ 12380 , አቤቱታ መነሻነት ነው ። ተጠሪ በሥር ክሱ የሰ / መ / ቁ 12380 ጥቅምት 16 ቀን 1999 1.ከር የተጀመረው የአሁኑ ተጠሪ ህዳር 27 ቀን 1994 ዳኞች፡ 1. አቶ ከማል በድሪ ፍስሐ ወርቅነህ ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን ዕቁበዮናስ 5. ወ / ት ሂሩት መለሠ አመልካች የግብርና ምርት ማሣደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት ተጠሪ አቶ ጀማል አሕመድመዝገቡ የፍርድ ቤት ውሳኔ 13223 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ 2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ 3. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ 4. ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ 5. አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መልስ ሰጭ፡- አቶ አስፋ ኣበበ ስለ ፍርድና ስለትዕዛዝ- የይግባኝ ሰሚ ፍ / ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ውሳኔ ከሰጠበት ጉዳይ ውጭ ጭብጡን ለውጦ ውሳኔ ስ የፍርድ ቤት ውሳኔ 14047 የመ / ቁ . 14047 መልስ ሰጪዎች © በአለ ይርጋ - የውልን ጉዳይ ስለሚመለከት ማስረጃ - የፌዴራ a m ቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዳኞች : - አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ ወ / ሮ ስንዱ አለሙ ወ / ሪት ሂሩት መለሰ አመልካች : - ዶ / ር ዳንኤል አለሙ 1. ወ / ሮ ሮማነወርቅ የማነብርሃን 2. ወ የፍርድ ቤት ውሳኔ 14057 ቀንበረፀሐይ ታደሰ ፍሥሐ ወር ይህ የሰበር መ / ቁ .14057 ጥቅምት 30 ቀን 1998 ዓ.ም ስንዱ አለሙ ሆሣዕና ነጋሽ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ተጠሪ፡- አቶ ጌታሁን ኃይሉ ስራ ክርክር - የዓመት ዕረፍት ክፍያ - የአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 79 / 2 / እና 15 / ፣ 77/5 ፣ 77 / 3 / የአሁን ተጠሪ በአመልካች ላይ ክስ መስ የፍርድ ቤት ውሳኔ 14184 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍሥሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- አቶ ውርጌሳ ታደሠ መልስ ሰጪ፡- አቶ መለሰ ተካ አቶ ፍሬሰንበት አዝማች አቶ በቀለ ዴልኬራ አቶ አለሙ ደልሊቦ አቶ ከተማ ኢብሣ አቶ ወ / ሰማያት ዲማ አቶ ፍቃዱ ራህመቶ የፍርድ ቤት ውሳኔ 14414 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ 2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ 3. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ 4. አቶ አሰግድ ጋሻው 5. ወ / ሮ ደስታ ገብሩ አመልካች፡- የጊምቢ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት መልስ ሰጭ ወ / ሮ መረርቱ፡ ፈቃዱ ስለ እዋጅ ቁ .42 / 85 ተፈፃሚነት የአሰሪና ሰራተኛ ትርጓሜ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 2 የፍርድ ቤት ውሳኔ 14554 ዳኞች፡- 1- አቶ ከማል በድሪ 2- አቶ ፍስህ ወርቅነህ 3- አቶ አብዱልቃድር መሃመድ 4- አቶ ስንዱ አለሙ 5 አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ አመልካች፡- ወ / ሮ ፅጌ አጥናፌ መልስ ሰጭ፡- ባላምባራስ ውቤ ሺበሺተዋዋይ ወገን ሳይሆን ውል እንዲሠረዝ ሰለመጠየቅ . በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ፍ / ቤት የመሠረ ሥልጣን የሌለው- ስለመሆኑ የፍትሀብሔር ህግ የፍርድ ቤት ውሳኔ 14605 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍሥሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት መልስ ሰጪዎች፡- 1. ኮሜት ትራንስፖርት ድርጅት 2. ሸበሌ ትራንስፖርት ድርጅት 3. በከልቻ ትራንስፖርት ድርጅት 4. ወይራ ትራንስፖርት ድርጅት 5. አዲስ ሜካኒካል ድርጅት 6. አቶ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን