ዳኞች፡ መንበረፀሐይ ታደሰ
ኣብዱልቃድር መሐመድ
ሐጉስ ወልዱ
ዳኜ መላኩ
መስፍን ዕቁበዮናስ አመልካች ...
.... አዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት ተጠሪ ... አቶ መሓሪ ማታ ከውል ውጪ ያለ ኃላፊነትን በተመለከተ ስለ ካሳ መካስን አወሳሰን የፍ / ብ / ህ / ቁ . 2066 ( 2 ) ፣ 2086 ( 2 ) ፣ 2081 ፣ 2090 ፣ 2091 2102 ( 1 ) እና 2092
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16273
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
ወ / ሮ ስንዱ አለሙ
ወ / ሮ ደስታ ገብሩ
አቶ አሰግድ ጋሻው
አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን
ተጠሪ፡- አቶ ገንታ ገምአ
ስራ ክርክር
የክስ ምክንያት መኖር
( በቋሚ ልሁን ጥያቄ
ላይ ) - የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን ( የቋሚነት ጥያቄንና
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16301
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ
ሓጉስ ወልዱ
ተጉ ጌታነህ
ዳኜ መላኩ
ደስታ ገብሩ
ኦመልካችፉ ተገኝ እንግዳ ተጠሪ አስናቀች ኪዳኔ
የመጥሪያን አደራረስ አስመልክቶ የሚቀርብ ስለሚስተናገድበት ሁኔታ - በሥነ ሥርዓት ሕጉ መሠረት ተከሳሽ በሌለበት ክስ እንዲታይ የሚደረግበት ሁኔታ - የፍ / ሥ / ሥ / ሕግ ቁጥር 103 ፣ 105 ( 1 ) አመልካች እሱ በሌለበት ታይ
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16378
በነበረፀሐይ ታደሰ 2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
የሰ / መ / ቁ .16378 ታህሣስ 17 ቀን 1998 ዓ.ም 8. ኦቶ ተገኔ ጌታነህ 4. አቶ ዳኜ መላኩ
5. አቶ መስፍን ዕቁስዮናስ ኣመልካች፡- የ 10 ዓለቃ ጌታቸው ባዩ ተጠሪ፡- በቤ / ጉ / ክ / መ / ማህበራዊ ዋስትና ባለስልጣን ቅ / መ / ቤት
ስለ ጡረታ መብት የመንግስት ሠራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ ሌላ የመንግሥት መስ
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16624
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
8. አቶ ሐጐስ ወልዱ
4. አቶ ዳኜ መላኩ
5. አቶ መስፍን እቁበዮናስ
አመልካች፡- ወ / ት እጅጋየሁ ተሾመ
መልስ ሰጭ፡- የእቴነሽ በቀለ ሞግዚት ወ / ሮ እታገኝ ዘነበ
ዳኝነት እንደገና እንዲታይ ፍርድ ወይም ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ
ለሰጠው ፍርድ ቤት ስለሚቀርብ አቤቱታ- የፍትሐ
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16648
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
3. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
4. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
5. ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ
አመልካች፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን መልስ ሰጭዎች፡- እነ አቶ አንለይ ያየህ / 27 ሰዎች /
ስለ ስራ ክርክር የይርጋ ጊዜና የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የመብት ጥያቄ ስለሚቀርብበት የጊዜ አቆጣጠር .