×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 610/2000

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራአምስተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲ / ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኤክሳይዝ ታክስ / ማሻሻያ / አዋጅ ገጽ ፬ሺ፫፻፹፫
ኣዋጅ ቁጥር ፮፻፲ / ፪ሺ፩
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
፩ አጭር ርዕስ
የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
፪. ማሻሻያ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ (፩) እና / ፲፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ጅ Ch ብሊክ
ያንዱ ዋ ”
ይህ አዋጅ “ የኤክሳይዝ ታክስ / ማሻሻያ / አዋጅ ቁጥር ፮፻፲ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፫፻፯ / ፲ሀ፻፺፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፣
፩ / በአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፮ / ውስጥ “ የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባሥልጣን ” በሚል የተጠቀሰው ተሰርዞ “ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ” በሚለው ተተክቷል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ቀ, ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?