×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 20954

      Sorry, pritning is not allowed

የሰበር መ / ቁ 20964
ቀን 25/9/98
" በ 5 ሎት የቀረበው ክርክር አንድ ሠራተኛ ከሥራ የተሰናበተው ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሠ አመልካች፡- የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ አማ . ጠበቃው ቀርቧል ፡፡ መልስ ሰጭ፡- አቶ ጌታቸው ግርማ ቀርቧል ፡፡
በዚህ ጉዳይ ለሰበር
በህገ ወጥ መንገድ መሆኑ
ወደ ሥራ እንዲመለስ በአዋጁ ቁ . 42/85
መሠረት ሲወሰን ከሥራ ከተሰናበተበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለስ ውሣኔ
እስከተሰጠበትና ሥራ ላልተሰራበት ጊዜ ያልተከፈለው ደመወዝ ሊከፈለው ይገባል ?
ወይም አይገባም ? የሚለውን ነጥብ የሚመለከት ነው ፡፡
ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው የሥር ፍ / ቤት መ / ሰጭ ከሥራ የተሰናበተው በሕግ
ወጥ መንገድ በመሆኑ ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎ ወደ ሥራው እንዲመለስ የወሰነ ሲሆን
ውሣኔውን ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም አጽንቶታል ፡፡ አመልካች ይህን ውሣኔ በመቃወም
ለዚህ ችሎት ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት እንዲቀርብ
በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት መ /
ሰጭ መልሱን አቅርቧል ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክል ጫልጭ
31 o | ፃዕ
• ቀዝፍ ደመወዙ ሊከፈል አይገባም በማለት ወስኖ የባሌ ዞን
* 13/9/96 የሰጠው ውሣኔ እና የኦሮሚያ ጠ / ፍ / ቤት ችሎቱም አንድ ሠራተኛ ከሥራ የተሰናበተው በሕገ ወጥ መንገድ መሆኑ ተረጋግጦ ወደ ሥራ እንዲመለስ ሲወሰን ከሥራ ከተሰናበተበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለስ ውሣኔ እስከተሰጠበትና ሥራ ላልተሰራበት ጊዜ ያልተከፈለው ደመወዝ ሊፈለው ይግባል ? ወይስ አይገባም ? የሚለውን ነጥብ መሠረት በማድረግ አቤቱታ የቀረበበትን ውሣኔ አግባብነት ካለው ሕግ ጋር አገናዝቦ መርምሮታል ፡፡
ይህ ችሎት በመ.ቁ. 17189 አግባብነት ያላቸውን የአዋጅ ቁ . 42 / 85 ን ድንጋጌዎች በመተርጎም ሕጉ ሥራ ላልተሰራበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የሚፈቅድ አይደለም የሚል ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡ በመሆኑም በዚህ ጉዳይ ለመ /
ሰጭ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የተሰጠው ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል ።
ው ሣ ኔ ይህ ችሎት መ / ሰጭ ከ / ፍ / ቤት በመ.ቁ. 232/95
ሰበር ችሎት በመቁ . 11911 ሐምሌ 11 ቀን 1997 የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሏል ፡፡
ግራ ቀኙ በዚህ ችሎት ያወጡትን ወጭ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፡፡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ፌዴራል መቅላይ ፍርጅ ቤት
ትግል ግድ
/ 10 / ሃ $ _

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?