×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገነት ሆቴል ደርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 175/2009

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ መጋቢት ፰ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ / ፪ሺ፪ የገነት ሆቴል ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ….. ገፅ ፭ሺ፪፻፲፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ / ፪ሺ፪ የገነት ሆቴል ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፫. ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
ይህ ደንብ " የገነት ሆቴል
ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፩. የገንት ሆቴል ድርጅት (ከዚህ በኋላ " ድርጅት " እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ማዕከል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ይሆናል ፡፡
ያንዱዋጋ
፭. ዓላማ
የድርጅቱ ዓላማ የሆቴልና ከሆቴል ጋር የተያያዙ የአገልግሎት ሥራዎችን መሥራትና ለሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በሞዴል ሆቴልነት ማገልገል ይሆናል ፡፡
ዋና መስሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ | 4. ሊኖረው ይችላል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?