£ እሚያደርገው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥ የግዥ ሥርዓትን ለመወሰን እና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲውን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ... ገጽ.፪ሺ፱፻፵፱
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴ / ፲፱፻፲፯
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥ
የግዥ ሥርዓትን ለመወሰን እና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲውን
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
መንግሥት ኃላፊነቱን በሚገባ ለመወጣት
እንቅስቃሴ ሀብትን በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም
ላይ ማወል መሠረታዊ ጉዳይ በመሆኑ ፣
የዕቃዎች እና የኣገልግሎቶች ግዥ እንዲሁም የግንባታ ሥራ ከመንግሥት ጠቅላላ ሀብት ከፍተኛውን የወጪ ድርሻ services constitute a major share of public expenditure ,
የሚይዝ በመሆኑ ፣
የመንግሥት ግዥ በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ
እንዲፈፀም ከማድረግ በተጨማሪ ሂደቱ ፍትሀዊ ፣ ግልፅ እና in a manner which is not only economic and efficient but ኣድልዎ የሌለበት እንዲሆን ማደረግ ተገቢ ስለሆነ ፣
የመንግሥት ግዥ በፌዴራል እና በክልሎች ለሚከናወኑ
የኢኮኖሚ ልማት ተግባሮች መስፋፋት አጋዥ መሣሪያ መሆን | instrumental to economic development at regional and ስላለበት ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፵ ሺ ፩