ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፯ "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት ።
ነ ጋ ሪ ት ¦ ጋ ዜ ጣ
ዜ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ስ. ባመት
» በ ወር
ለ አግ ጥዩ ይሆኖል "
፲፱፶፰ ዓ ም
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፬ ፶፰ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የኢትዮጵያ የፐልፕና የወረቀት ማኅበር ዋሸንግተን ከሚገኘው የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ጋር ሳላደረገው የብድር ስምምነት የወጣ አዋጅ
ትእዛዝ ቁጥር ፵፭ | ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪካዊ ቅርሶች አስተዳደርን ስለ ማቋቋም የወጣ ትእዛዝ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፬ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም. ማዕርግ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፶፭ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ፫፻፲፮ | ፶፰ ዓ. ም.
የትምባሆ ሬዢ (ማሻሻያ) ዶን /
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ገጽ ፹፬
ገጽ ፹፭
ገጽ ፹፯
ገጽ ፹፰
ማረሚያ ቍጥር ፷፩ ፶፰ ዓ. ም.
አዋጅ ←.ር ፪ ፴፬ / 2 ም. የኢትዮጵያ የፐልፕና የወረቀት ማኅበር ዋሽንግተን ከሚገኘው የኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ ጋር ስላደረገው የብድር ውል ፤ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዋስ ለመሆን እንዲችል የወጣ አዋጅ ።
ገጽ ፹፱
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። ወረቀትና ሌሎችንም የወረቀት ፅቃዎችን የሚሠራ ፋብ ሪካ ለማቋቋም የሚያስፈልጉትን መኪናዎች መሣሪያዎችና እንዲሁም ከዚሁም ሥራ ጋር ተያይዘው የሚገኙትን አገልግሎ · ቶች ጭምር ለመግዛት ፤ ተበዳሪው የኢትዮጵያ የፐልፕና የወረ ቀት ማኅበር እና አበዳሪው ዋሽንግተን የሚገኘው የኤክስፖርት መቶ ሺሕ የአሜሪካን ብር) የክሬዲት ስምምነት ስለተፈራረሙ ፤ ይህም የክሬዲት ስምምነት እንዲጸና የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገ ሥት መንግሥት ዋስትና ስላስፈለገ ፤
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴ ፴፬ ፹፰ እና ፩፻፲፱ የተጻፈውን ተመልክተን ፤ የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን ፤ ቀጥሎ ያለ
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፶፰ ዓ. ም.
ቢንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር -ሺ P (136)
products has been negotiated between the Ethiopian Pulp and