×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 24577

      Sorry, pritning is not allowed

ምሥራቅ ኦሮሚያ አሰሪ ” ማለት ያቀረቡትን ክስ በመቀበል አከራክሮ ውጭ
የሰበር መ / ቁ 24577
ቀን ሰኔ 20 ቀን 1998 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
ዓብዱልቃድር መሐመድ ጌታቸው ምህረቱ
መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች ፥ የኢት.መንገዶች ባለሥልጣን ጅማ ዲስትሪክት መልስ ሰጭ፡- ባዩሽ ዘየገ
ፍ ር ድ በዚህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ( ን ) ይወሰንልኝ ( ) የሚል ዳኝነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / cause of action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የሕግ ነጥብ የሚመለከት ነው ፡፡
ወሳኝ ቦርድ መ / ሰጭ ላልተወሰነ ጊዜ
እንደተቀጠርኩ / ን / ይወሰንልኝ / ን /
ሰጥቷል ፡፡ በውሣው ላይ ይግባኝ የቀረበለት ይግባኝ ሰሚ ፍ / ቤትም ከላይ የተመለከተውን
የሕግ ነጥብ ሳይመረመር አልፎታል ፡፡
አመልካች በዚህ ችሎት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት መ / ሰጭ መልስ ሰጥቷል ፡፡
ችሎቱም ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ( ) ይወሰንልኝ ( ን ) የሚል ዳኝነት በመጠየቅ
የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / Cause of action / አለው ? ወይስ የለው ? የሚለውን የሕግ
ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ ያቀረበበትን ውጭ መርምሯል ።
ይህ ችሎት በመ.ቁ 16273 ጥቅምት 22 ቀን 1998 በሰጠው ውሣኔ አግባብነት
ያላቸውን የሕጉን ድንጋጌዎች በመተርጎም አንድ ሰራተኛ ከውሉና ከአሰሪና ሠራተኛ ሕጉ
ፈራል ጠቅላይ ፍርድ ቬት ትክክል ግልባጭ
አንፃር ሊያገኘው የሚገባና የቀረበለት ጥቅም ካለ የቀረበት ጥቅም እንዲሰጠው መጠየቅ / ክስ ማቅረብ / የሚችል ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወሰንልኝ ብቻ የሚቀርብን ክስ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድም ሆነ የስራ ክርክር ችሎት ተቀብለው ሊያዩ የሚችሉበት የሕግ ምክንያት የለም በማለት የሕግ ትርጉም ሰጥቷል ፡፡
በዚህ ጉዳይም ም / እ / አ / ሠ / ወሣኝ ቦርድ መ / ሰጭ ያቀረቡትን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን / ይወሰንልኝ / ን / በማለት ያቀረቡትን ክስ የክስ ምክንያት የለውም በማለት ውድቅ ማድረግ የነበረበት ሲሆን ጉዳዩን ተቀብሎ በማከራከር ውጭ በመስጠቱ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል ፡፡
ው ሣ ኔ ም / አ / አ / ሠራተኛ ወ / ቦርድ በመ.ቁ.ቢ - ኤም 20-64 2557 የሰጠው ውጫና የአ / ጠ / ፍ / ቤት በመ / ቁ 28271 የሰጠው ትእዛዝ / ው / ተሽሯል ፡፡
ቀኙ በዚህ ችሎት ያወጡትን ኪሣራ የየራሣቸውን ይቻሉ ፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል ፤ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት
ፌዴራል ጠቅላይ ና d .
ትክክል ግልባጭ

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?