የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር፳፪ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፫ / ፲፱፻፫ ዓም ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የሚከፈለው ታክስ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፫ / ፲፱፻፫ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የሚከፈለውን ታክስ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲ ኣንቀጽ ፩ እና ወደውጭ አገር | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ በወጣው አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No.4 / 1995 and Article 8 ፲፱ / ፲፬፻፯ አንቀጽ ፰ የታክሱን ማስከፈያ ልክ ለማሻሻል የሚያ ስችል ደንብ ለማውጣት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ | Regulations amending the rate of the tax . አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ ወደውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የሚከፈለውን ታክስ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪ / ፲፱፻ኝ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፭ሺ፬፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱ደ፰ ዓም ፪ . ማሻሻያ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፯ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል ፤ የታክሱ ማስከፈያ ልክ ፩ የታክሱ ማስከፈያ ልክ ዕቃው በሚጫንበት ጊዜ የሚሰጥ ኖ ጋ ፯ ነጥብ ፭ ፐርሰንት ( ስድስት ነጥብ አምስት በመቶ ) ይሆናል ። ፪ • ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው ቢኖርም ዕቃው በሚጫንበት ጊዜ የሚሰጠው ሀ ) የታጠበ ቡና በነጥር ከ፩፻፩ ( አንድ መቶ አምስት ) የአሜሪካን ሣንቲም ፤ ለ ) ያልታጠበ ቡና በነጥር ከኛ ( ሰባ ) የአሜሪካን ሣንቲም ፤ በታች ከሆነ ታክስ አይከፈልበትም ። ፫ : ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ