ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፩
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ዜ
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር
፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ገጽ ፩፻፲፮
ገጽ ፩፻፳
፩ ፤ አውጪው ባለሥልጣን !
የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር በተሻሻለው የመ ንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቍጥር ፳ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ¡ በተሰጠው ሥልጣን
አውጥቷል ።
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች ቍጥር ፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ደንብ
በዚህ ደንብ ውስጥ
፩ « ሚኒስትር »
ማለት የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስ ትር ወይም በሚገባ ሥልጣን የተሰጠው ወኪሉ ነው ።
፪ « ድርጅት » ማለት በአዋጁ መሠረት በወጣ ደንብ
የተቋቋመ ማናቸውም የመንግሥት የልማት ሥራ
ድርጅት ነው
፫ / « አዋጅ » ማለት የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅ ቶች አዋጅ ቍጥር ፳፲፱፻፷፯ ዓ. ም. ነው ።
፬ ፤ የዚህ ደንብ ተፈጻሚነት ወሰንና በማቋቋሚያ ደንብ ስለሚ ወሰኑ ነገሮች i
፩ ይህ ደንብ በአዋጁ መሠረት በሚወጡ ደንቦች በተ ቋቋሙ የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች ላይ ሁሉ
ተ ሆናል ። ፪ የየድርጅቱ መጠሪያ ስም ፤ አድራሻ ፤ የተቋቋመበት ዓላማ ፤ ካፒታሉ እንዲሁም የሚቆይበት ጊዜና የመሳ ሰሉት ሁኔታዎች በማቋቋሚያው ደንብ ይወሰናሉ ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)