የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፫ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፭ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ, ገጽ ፫ሺ፱፻፶፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፭ / ፪ሺህ
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
የፌዴራል መንግሥት ንብረት የሆኑትን ቤቶች አስተዳደር እንዲሁም ለቤቶቹ እንክብካቤ ማሻሻል በማስፈለጉ ፤
የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ ቤት ቀደም ሲል ከኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ጋር የተዋሃደ በመሆኑ ፤
የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲን ስያሜና ኃላፊነት በማሻሻል በአዲስ መልክ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ
ስለተገኘ ፤
ያንዱ ዋጋ
አጭር ርዕስ
ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፭ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ታውጇል፡
Owned Houses has earlier been amalgamated with the
| has become necessary to redefine the designation and
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩