የሰ / መ / ቁ .22094
ዳኞች፡- 1- አቶ መንበረፀሀይ ታደሰ
2- አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
3- አቶ ጌታቸው ምህረቱ
4- አቶ መስፍን እቁበዮናስ
5- ወ / ት ሂሩት መለሠ
አመልካች፡- የኢት / ብረታ ብረት ማቅለጫ ፋበረካ
ተጠሪ፡ አቶ በቀለ ነጋሽ
በዛሬው እለት ግራ ቀኙ ቀርበው ችሎቱ ክሱን ከሠማ በኋላ ተከታዩን ውሣ
ሠጥቷል ።
ው ሣ ኔ
በግራ ቀኙ መሀከል ለነበረው ክርክር መነሻ የሆነው ተጠሪ በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ
ወሣኝ ቦርድ የምሠራበት የምስማር ምርት ማጠቢያ ማሽን ኦፕሬተርነት የሥራ መደብ
ስለሚገባኝ የሥራ መደቡ ከደሞዙ ጋር እንዲሠጠኝ ሲሉ ያቀረቡት ክስ ነው ። በመሆኑም
ይህ ችሉት ቦርዱ የተጠሪን ክስ ተቀብሎ ለማስተናገድ ሥልጣን አለው ወይ ? የሚለውን
ነጥብ ተመልክቷል ፡፡
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ በአዋጁ ለማየት ሥልጣን የተሠጠው የወል
የስራ ክርክር ጉዳዮችን ነው ። የወል የሥራ ክርክር ማለት ደግሞ የክርክሩ ውጤት በአንድ
ሠራተኛ ላይ ተወስኖ የሚቀር ሣይሆን አጠቃላይ የሠራተኞች የጋራ መብትና ጥቅምን
የሚነካ ማለት መሆኑ በመ / ቁ 18180 ትርጉም ተ
ቶታል ፡፡ ከዚህ አንፃር የተጠሪን
ጥያቄ ስንመለከት የተጠሪውን የግል ጥቅምና መብት ለማስከበር የቀረበ እንጂ ከተጠሪው
አልፎ የሌሉች ሠራተኞችን የጋራ መብትና ጥቅም የሚነካ አይደለም ፡፡ በመሆኑም ክርክሩ
የግል የሥራ ክርክር ነው ፡፡ የግል የሥራ ክርክርን ደግሞ ቦርዱ ለማየት ሥልጣን የለውም ፡፡
በዚህም ምክንያት የተጠሪን ጥያቄ ቦርዱ ያለ ሥልጣኑ ተቀብሉ ማስተናገዱና ቦርዱ
ት ? / ፪
በሠጠው ውሣኔ ላይ የቀረበውን የይግባኝ ቅሬታ የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት ተቀብሉ ውሣኔ
መስጠቱ መሠረታዊ የህግ ስህተት ስለሆነ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ በመ / ቁ
በ i8 / 9 / 97
እንዲሁም
የፌ / ከፍተኛ
ፍ / ቤት
በኮቁጥር
በ 6 / 03 / 98
ተሽረዋል ፡፡
ይቻቻሉ ፡፡
ተዘግቷል ።
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት
You must login to view the entire document.