የሰ / መ / ቁ 22591
መጋቢት 27 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች ፦ 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
3. አቶ ሐጎስ ወልዱ
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች ፈለቀ ማሞ የተመስገን ፈለቀ ሞግዚት
ቀረበ ፡፡
ተጠሪ አቶ ደምሰው ማሞ - ቀረበ ፡፡
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ
የክርክሩ መነሻ የአሁኑ አመልካች ሟች እናቴ ወ / ሮ አሠገደች አቨቲለህ ለሞግዚት
አድራጊ በኑዛዜ የሰጡትን የእርሻ መሬት ይዞ አለቅቀኝ በማለቱ ይልቀቅልን በማለት በቀበሌ
ማኀበራዊ ፍ / ቤት ክስ በማቅረቡ
የማኀበራዊ
ፍ / ቤቱም ሆነ ጉዳዩን በይግባኝ
የተመለከተው የወረዳው ፍ / ቤት ከክሱ ጋር ተያይዞ የቀረበውን የኑዛዜ ሰነድ መሠረት
አድርገው የተባለውን የእርሻ መሬት የአሁኑ ተጠሪ አመልካች ሞግዚት ለሆነለት እንዲለቅ
ውጭ ሰጥተዋል ፡፡ ሆኖም ጉዳዩን በመጨረሻ ዳኝነት የተመለከተው አካል ኑዛዜ መኖሩ
የሚረጋገጠው በሰነድ እንጂ በሰው ምስክርነት አይደለም በማለት ውሣውን ሽሮታል ።
በዚህ ነጥብ ላይ ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ ያስቀርባል ተብሎ መጋቢት 27 ቀን 1998
በተለረዳው
የቃል ክርክር ይህ ችሎት ሟች አደረጉ የተባለው
ሰነድ ቃል
ቀድሞውንም ቢሆን ክሱ ሲመሠረት በማስረጃነት ተያይዞ የነበረ መሆኑንም ሁለቱ የበታች
የዳኝነት አካላትም ይህንኑ መሠረት አድርገው ውሣ የሰጡ መሆኑን ለመገንዘብ ተችሏል ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ግልባጭ
ፊርማ_ // 14
በመሆኑም የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት በዚህ ጉዳይ ለውሣው መሠረት
የሆነው የሟች የኑዛዜ ሰነድ ከመዝገቡ ጋር ተያይዞ እያለ እንዳልተያያዘ በመቁጠር የሰጠው
ውጭ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት ያለበት ነው ብለናል ።
ው ማ ኔ
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ 8116 በ 9 / 3 / 98 የሰጠው ውሣኔ
በፍ / ሕ / ሥ / ሥ / ቁ 348 / 1 / መሠረት ተሽሯል ፣
- የሰ / ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት በዚህ ጉዳይ አከራካሪ ሆኖ የነበረው የኑዛዜ ሰነድ
ከክሱ ጋር የቀረበ መሆኑን በመገንዘብ በፍሬ ጉዳዩ ላይ የሚነሱ ክርክሮችን መርምሮ
የመሰለውን ይወስን ዘንድ መዝገቡ
በፍ / ሕ / ሥ / ሥ / ቁ 343 / 1 / መሠረት
ተመልሶለታል ፡፡
ፈዴራል ጠቅላይ ፍር : :
ትክክል ግልት
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
÷ .. ግሪ
You must login to view the entire document.