የሰበር መ / ቁ 16896
ጥቅምት 16 ቀን 1998
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. ወ / ሮ ደስታ ገብሩ
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ሪት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- ዘምዘም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መልስ ሰጭ፡- የኢሉባቦር ዞን ትምህርት መምሪያ
ውል የውል ጉዳይ አወሳሰን
የውሎች ውጤት፡ የፍትሐብሔር ሕግ 1711 ፣ 1731 / 1 /
አመልካችና መ / ሰጭ በገቡት ውል አንቀጽ 24 ” ግራ ቀኙ እርስ
በእርሳቸው ካልተስማሙ አንዱ ወገን በሕግ ወይም በሽምግልና መጠየቅ
ይችላል ” በሚለው ድንጋጌ ክርክሩ በሽምግልና ብቻ ይታያል ተብሎ
የተቀመጠ ድንጋጌ የለም በማለት አመልካች ጉዳዩ በሽምግልና እንዲታይ
ያቀረበውን ክርክር ውድቅ አድርጐ የኢሉባቦር ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት
በዋናው ጉዳይ ውሣኔ በመስጠቱና ውሣኔው በበላይ ፍ / ቤቶች በመጽናቱ
የቀረበ አቤቱታ ፡፡
ውሣኔ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ / ቤት ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
1. ተዋዋይ ወገኖች ሕግ ከወሰናቸውና ከከለከላቸው ነገሮች በቀር
የሚዋዋሉበትን
እንደመሰላቸው
የመወሰን
ኣላቸው ፡፡
2 በህግ አግባብ የተቋቋሙ ውሎች ባቋቋሟቸው ሰዎች ላይ ሕግ
ናቸው ፡፡
3. የተጠቀሰው የውሉ ድንጋጌ አለመግባባቶች ከተነሱ
ስስምምነት
ለመጨረስ
ጥረት የሚደረግ
መሆኑን ፤
ካልተቻለ ጉዳዩ በገላጋይ ዳኝነት የሚታይ መሆኑን የሚደነግግ
በመሆነ ፍ / ቤት ይህንኑ ተፈፃሚ ማድረግ አለበት ::
ጥቅምት 16 ቀን 1998
የመ / ቁ 16896
ዳኞች፡- 1. ኣቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. ወ / ሮ ደስታ ገብሩ
4. ኣቶ መስፍን እቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- ዘምዘም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ጠበቃ ወርቅዬ
አባይነህ ቀረበ ፡፡
መለስ ሰጭ፡- የኢሊባቡር ዞን ትምህርት መምሪያ -
ለሰበር ችሎቱ ለቀረበው ጉዳይ መነሻ የሆነው ክስ የተጀመረው
ሰኢሊባቡር ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት ሲሆን የአሁኑ መልስ ሰጭ የአሁኑ
ኣመልካችንና ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በተባለ ድርጅት ላይ ውልን
መሠረት አድርጉ በአጠቃላይ 184.559.26 / አንድ መቶ ሰማንያ አራት
ሺ አምስት መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ብር ከሃያ ስድስት ሣንቲም / እንዲከፈለው
በመሠረተው ክስ ነው :: የአሁኑ መልስ ሰጭ በበኩሉ በውሉ መሠረት ጉዳዩ በግልግል ዳኛነት ከሚታይ በስተቀር በዚህ ፍ / ቤት እንዲቀረብ
በ ፈ ቃ , አ አ
የተደረገው
አላግባብ
በመቃወም
ከመሰጠቱ
በተጨማሪ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት በመዝገብ ቁጥር 15803
ገላጋይ ለመምረጥ እንዲቻል ክስ ያቀረበ
በመግለጽ
ሰጥቷል ። የሥር ፍ / ቤት የአመልካችን ጥያቄ በብይን ውድቅ ካደረገ በኋላ
የአሁኑ አመልካች ለአሁኑ መልስ ሰጭ ብር 31.111.40 / ሰለሣ አንድ ሺ
አንድ መቶ አስራ ኣንድ ብር ከአርባ ሣንቲም / እንዲከፍልና ዝርክሩ
ላስከተላው ወጭና ኪሣራ በቁጥር 300 / ሦስት መቶ ብር / እንዲከፍል
የሰጠው ውሣኔ በበላይ ፍ / ቤቶች ፀንቷል ፡፡
የአሁኑ አመልካች በሰበር እንዲታይለት ባቀረበው አቤቱታ ላይ
ግራ ቀኛችን ባደረግነው
መሠረት አለመግባባቶች ከተነሱ ጉዳዩ
በግልግል ዳኝነት የሚታይ መሆኑ እየታውቀ የሥር ፍ / ቤት ይሄን አልፎ
የሰጠው ውጭ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት ያለበት ነው በማለት ያቀረበው
ማመልከቻ የሕግ ትርጉም የሚያስነሣ ነጥብ ያለው መሆኑን በማመን ጉዳዩ
ለሰበር እንዲቀርብ ተደርጉ የመ / ሰጭን መልስና የአመልካችን የመልስ
መልስ አድምጧል ።
ይህ የሰበር ችሎት ጉዳዩን መርምሯል ። በግራቀኝ ተዋዋይ ወገኞች
መካከል አለመግባባቶች ሲነሱ
ሰውላቸው
መሠረት በግልግል
በኦሆ ' : መደረጉ በአግባቡ ነው ወይስ አይደለም ? የሚለው ጭብጥ በዋንኛነት መመርመርና መወሰን ያለበት ጉዳይ እንደሆነ ተመልክተናል ፡፡ አጠቃላይ ሁኔታ እንደተረዳነው
አመልካች
ባልተመለከተ
የመጀመሪያ ደረጃ
ት / ቤት ግንባታ ለማድረግ ውል
የተደረገ መሆኑ
ታውቋል ፡፡ ለሥራው ማስጀመሪያ የሚሆን ቅድመ ክፍያ የአሁኑ አመልካች ከመ / ሰጭ ላይ ከተቀበለ በኋላ በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት
በስምምነት መጨረስ ባለመቻላቸው የአሁኑ አመልካች መልስ ሰጭ በዞኑ
ፍ / ቤት ክስ ከመመስረቱ በፊት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት
ገላጋይ ዳኛ ለማስመረጥ ክስ የመሠረተ መሆኑን ታውቋል።በተጨማሪ
የዞኑ ፍ / ቤት አሁን የቀረበውን ጉዳይ ለማየት ሥልጣን የሌለው መሆኑን
ገልጾ የተከራከረ ቢሆንም የሥር ፍ / ቤት ተቃውሞውን በብይን ውድቅ
በማድረግ በዋናው ጉዳይ ላይ ውሣኔ የሰጠ መሆኑ ታውቋል ፡፡ የሥር
የአመልካችን
መቃወሚያ
ለማድረግ
ምክንያትበውሉ
አንቀጽ 24
ግራቀኙ እርስ በእርሣቸው
ካልተስማሙ አንዱ ወገን በሕግ ወይም በሽምግልና መጠየቅ ይችላል ፡፡ »
እንጂ ጉዳዩ በሽምግልና ብቻ ይታያል ተብሉ የተቀመጠ ግዴታ
ስለሌለ ተቃውሞውን አልተቀበልነውም የሚል መሆኑን ፍ / ቤቱ በ 9 / 1 / 95
ከሰጠው ብይን ለመገንዘብ ችለናል ፡፡ ይህ ችሉት በግራ ቀኙ መካከል
የተደረገውን የውሉን አንቀጽ 24
እንደመረመረው
ተዋዋይ ወገኖች
በመካከል አለመግባባቶች ከተነሱ ጉዳዩን በስምምነት ለመጨረስ ጥረት
የሚደረግ
መሆኑን ፣
ይህ ካልተቻለ ጉዳዩ
ጉዳዩ በገላጋይ ዳኝነት የሚዳኝ
ስለመሆኑ በሚገባ ተገንዝቧል ።
ይህ ሁኔታ በግልጽ ሰፍሮ እያለና በሌላ ፍ / ቤትም አስቀድሞ ክስ
የቀረበለት መሆኑ ለዞኑ ፍ / ቤት የተገለፀለት ቢሆንም ፍ / ቤቱ ለመቀበል
ሣይፈቅድ ቀርቷል ፡፡ እንደሚታወቀው ተዋዋይ ወገኖች ሕግ ከወሰናቸውና
ከከለከላቸው ነገሮች በቀር የሚዋዋሉበትን ጉዳይ እንደመሰላቸው የመወሰን
መብት ያላቸው ስለመሆኑ
ስለመሆኑ በፍትሐብሔር ሕግ
ቁጥር 1711
ተመልክቷል ፡፡ የሕጉን አግባብ ተከትለው የተቋቀሙት ውሎች ደግሞ
ባቋቋሟቸው ሰዎች ላይ መብትና ግዴታን ስለሚጥሉ እንደሕግ ሆነው
የሚያገለግሉ መሆኑን የፍትሐብሔር ሕግ ቁ 1731 ( 1 ) ይደነግጋል ። የሥር
ፍ / ቤት በአሁኑ አመልካችና መልስ ሰጭ መካከል የመጀመሪያ ደረጃ
ለመስራት
በተደረገው
በአንቀጽ
አለመግባባቶች በግልግል ዳኛነት የሚታዩ ስለመሆኑ በግልጽ
ተመልክቶ
እያለ ፍ / ቤቱ የውሉን አንቀጽ እርሱ በመሰለው ብቻ ተርጉሞ በዋናው
ጉዳይ ላይ ውሣኔ መሰጠቱ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው ብለናል ፡፡
-የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ / ቤት በመዝገብ ቁ .06 ጉም ፡
ው ሣ ኔ
ውጭ ተሽሯል ፤
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
You must login to view the entire document.