×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅቁጥር11/1990 ዓም ኢንቨስት (ማላኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ - ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፲ ዓም የኢንቨስትመንት ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . ገጽ ፯፻፶፪ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፲ የኢንቨስትመንት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢንቨስትመንት አዋጅ እንዲሻሻል ማድረግ በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢንቨስትመንት ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ማሻሻያ የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻T፰ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተሠርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተተክቷል ፤ “ ፰ “ የአገር ውስጥ ባለሀብት ” ማለት የኢንቨስት መንት ካፒታል በሥራ ላይ ያዋለ ኢትዮጵያዊ ወይም መደበኛ ነዋሪነቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ የውጭ አገር ዜጋ ሲሆን መንግሥትንና የመን ግሥት የልማት ድርጅትን እንዲሁም እንደአገር ውስጥ ባለሀብት መቆጠር የፈለገ በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ አገር ዜጋን ይጨምራል ” በነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ሸሺ፩ | ያንዱ ዋጋ , ገጽ ፯፻፶፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ሰኔ ፬ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም Federal Negarit Gazeta – No . 42 11 June , 1998 – Page 753 ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፭ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤ “ ፭ ለመንግሥት የተከለሉ የሥራ መስኮች ፩ . የሚከተሉት የሥራ መስኮች በመንግሥት ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ፤ ሀ ) የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ሳይጨምር ፣ ከ፳፭ ሜጋዋት በላይ የሆነ የኤሌ ክትሪክ ኃይል የማመንጨትና የማከፋፈል ሥራ ፤ እንዲሁም በተያያዙ ዋና ዋና መስመሮች የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላ ለፍና የማከፋፈል ሥራ ፤ ከጽ መንገደኞች ወይም ከ፪ሺህ፯፻ ኪሎ ግራም በላይ የመጫን አቅም ባላቸው ኤርክ ራፍት የሚካሄድ የአየር ትራንስፖርት አገል ሐ ) የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ፤ መ ) ፈጣን የፖስታ አገልግሎትን ሳይጨምር የፖስታ አገልግሎት ፪ በሚከተሉት የሥራመስኮች ባለሀብቶችኢንቨስት ለማድረግ የሚችሉት ከመንግሥት ጋር በመቀ ናጀት ብቻ ይሆናል ፤ ሀ ) የመከላከያ ኢንዱስትሪ ፤ ለ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ። ” ፫ . የአዋጁ አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፪ | 3 ) Article 6 of the Proclamation is hereby deleted and ተተክቷል ፤ • ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ ፩• የሚከተሉት የኢንቨስትመንት መስኮች ኢትዮ ጵያዊ ዜግነት ባላቸው ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ፤ ሀ ) የባንክና የኢንሹራንስ ሥራ ፤ ለ ) የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ሳይጨምር ፤ እስከ ፳፭ ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨትና የማከፋፈል ሥራ ፤ ሐ ) እስከ ፳ መንገደኞች ወይም እስከ ፪ሺህ፯፻ ኪሎ ግራም የመጫን አቅም ባላቸው ኤርክ ራፍት የሚካሄድ የአየር ትራንስፖርት አገል የፎርዋርዲንግና ሺፒንግ ኤጀንሲ አገልግ ሎቶች ፣ ሆኖም መንግሥት በተለየ ሁኔታ ሲፈቅድ ለውጭ ባለሃብቶችም ክፍት ይሆናሉ ። ፪ በአገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ የኢንቨስ ትመንት መስኮች ዝርዝር በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ፫ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌ የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን በሌሎች መስኮች ኢንቨስት ከማድረግ አይከለክላ ቸውም ። ” ፬ የአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከተለው | 4 ) Sub - Article ( 4 ) of Article 11 of the Proclamation is አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፤ “ ፬ በኢንጂነሪንግ ፡ በአርኪቴክቸራል ወይም በሌላ የቴክኒክ ምክር አገልግሎት ፤ በሂሣብና በኦዲት አገልግሎት ፤ በፕሮ ጀክት ጥናት ወይም በንግድ ሥራና ማኔጅ መንት የምክር አገልግሎት መስክ ኢንቨስት የሚያደርግ የውጭ ባለሀብት የሚጠየቀው ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ፩፻ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ይሆናል ። ጅ በአዋጁ አንቀጽ ፳፰ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ 1 5 ) The following new sub - Article ( 10 ) is added under ( ተጨምሯል ፤ ገጽ ፯፻፵፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 42 11 June , 1998 - Page 754 “ ፲• አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ መሠረት ከሚፈቀደው የተለየ ወይም ተጨማሪ የሆነ ማበረታቻ እንዲሰጥ በመወሰን ለሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስጸድቃል ። ” ፮ . በአዋጁ አንቀጽ ፴፯ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተጨምሯል ፤ “ ፫• የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) ድንጋጌ ቢኖርም ፣ የውጭ ባለሀብት በራሱ ባለቤትነት ወይም አብዛኛውን የባለቤትነት ድርሻ በመያዝ ለሚያካሂደው ድርጅት የባለ ሥልጣኑን ስምምነት በቅድሚያ በማግኘት የውጭ ዜግነት ያላቸው ከፍተኛ የማኔጅ መንት አባላትን ለመቅጠር ገደብ አይደረግ በትም ። ” ፯• ከአዋጁ አንቀጽ ፴፰ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፱ ተጨምሯል ፤ “ ፴፱ የማይንቀሳቀስ ንብረት በባለቤትነት ስለመያዝ በፍትሐብሔር ሕግ ከቁጥር ፫፻፲ - ፫፻ የተደነገገው ቢኖርም ፡ የውጭ ዜጋ የሆነ ባለሀብት ለኢንቨስትመንት ሥራው የሚያ ስፈልገውን የማይንቀሳቀስ ንብረት በባለቤ ትነት ሊይዝ ይችላል ። ” ፰ የአዋጁ አንቀጽ ፴፱ ፡ ፴ ፡ ፵፩ እና ፴፪ እንደቅደም ተከተላቸው ኣንቀጽ ፴ ፡ ፵፩ ፡ ፴፪ እና ፴፫ ሆነዋል ። ፱• ከአዋጁ ጋር የተያያዘው ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉየሥራ መስኮችን የሚዘረዝረው ሠንጠረዥ ተሠርዟል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?