የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አበባሰኔ ፲፩ ቀን ፲፱፻፳፰
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፰ ዓ • ም • የኢንቨስትመንት አዋጅ
ገጽ ፩፻፳፭
አዋጅቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፰
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የኢንቨስትመንት አዋጅ
የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ልማት ለማፋጠንና የሕዝቦቿን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና ማስፋፋት
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማሳደግ ከሀገር | living standards of its peoples :
ውስጥ ባለሀብቶች በተጨማሪ የውጭ ባለሀብቶችን የተሳትፎ መስክ ማስፋትና ሁኔታዎችን ማመቻቸት በማስፈለጉ ፤
ኢንቨስትመንት የሚመራበት ሥርዓት ግልጽና ቀልጣፋ | foreign investors and to facilitate conditions thereof with a እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ ፤
እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያለውን
የኢንቨስትመንት ሕግማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | revise the existing law on investments , መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፰፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩