×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፻፯/፲፱፻፮ ዓም ስለአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ፲፱፻፲፮
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፯ / ፲፱፻፶፮ ዓም
ስለአሠሪና ሠራተኛጉዳይ የወጣ አዋጅ
ገጽ ፪ሺ፬፻፫
አዋጅ ቁጥር ፫፻ኞ፯ / ፲፱፻፲፮
ስለ አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ
አሠሪና ሠራተኛ የሥራ ግንኙነታቸውን መሠረታዊ በሆኑ | ployer relations are governed by the basic principles of rights መብቶችና ግዴታዎች ላይ መስርተው የኢንዱስትሪ ሠላምን | and obligations with a view to enabling workers and በመፍጠር ለአገራችን ሁለንታናዊ ዕድገትና ልማት በመተባበር | employers to maintain industrial peace and work in the spirit በጋራ እንዲሰሩማድረግ ጠቃሚ በመሆኑ ፤
ሠራተኞችና አሠሪዎች የየራሳቸውን ማኅበሮች በየግላቸው
ማቋቋም በመረጡአቸው ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አማካይነት ጥቅማ | the right of workers and employers to form their respective ቸውን ለማስጠበቅ የኅብረት ድርድር የማድረግ መብት እንዲኖ | associations and to engage , through their lawful elected ራቸው ፣ በመካከላቸውም የሚነሳ የሥራ ክርክር በተቀላጠፈ | representatives , incollective barganing , as well as to lay down መንገድ መፍትሔ እንዲያገኝ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
የአሠሪና የሠራተኛ ጉዳይ አስተዳደርን በተለይም የሥራ | law the po ' ሁኔታን ፣ የሙያ ደኅንነትን ፤ ጤንነትና የሥራ አካባቢን በተመ | responsibility of inspecting , in accordance with the law , ለከተ በሕግ መሠረት ቁጥጥር የሚያደርግ አካልን ሥልጣንና | labour administration , particularly labour conditions , OC ተግባር በማጠናከር በሕግ መወሰን በማስፈለጉ ፤
እነዚህን ከላይ የተመለከቱትን ዓላማዎች በትክክል በተግባር
ለማዋል እንዲቻል የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት የሚመራበትን | existing Labour law providing for the basic principles which
መሠረታዊ ሃሣቦች እና የሥራ ሁኔታዎችን የያዘ ከመንግሥት | taking into account the political , economic and social policies የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚና የሶሻል ፖሊሲ ጋር የተገናዘበ እና | of the Government and in conformity with the international ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽኖችና ሌሎች | conventions and other legal commitments to which Ethiopia ሕጋዊ ሠነዶች ጋር የተጣጣመ ሕግ ለማውጣት በሥራላይያለውን
የአሠሪና ሠራተኛጉዳይሕግ በተሻሻለሕግ መተካቱ አስፈላጊሆኖ
በመገኘቱ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገመን | Democratic ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ያንዱ ዋጋ
[ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?