×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 15270

      Sorry, pritning is not allowed

ምት 28 ቀን 1998 ዓ.ም.
የሰበር መ / ቁ . 15270
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. አቶ ሐጎስ ወልዱ
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ሪት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- የ I አለቃ ተሻገር አስታጥቄ
መልስ ሰጭ፡- ኣቶ ኣዊስ አው አብዲ
በከሣሽነት
በተካሣሽነት
ስለመሆን
ከሣሽ የመሆን ችሎታ
ፍርድ ቤቱ የክስ
አቤቱታው ተቀባይነት እንዳይኖረው
ስለሚወሰንበት
ሁኔታ / በክሱ አቤቱታ ላይ የተገለጸው ነገር የማያስከስስ
ሆኖ ሲገኝ / ፡- የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር
231 / ህ //
የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት
* The Africa የመንግስትንቭ * ለማድረማዛየወጣውዳአዋጅ Cl47 / 67com
በጅጅጋ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኘውን ቦታ የከተማው አስተዳደር ሰ 1982 ለአመልካች የሰጠው በ 1945 ዓ.ም. በታው
ለመ / ሰጭ አባት ተሰጥቶት እያለ በመሆኑ ለመ /
ሰጭ
የተሰጠው የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሳይሰረዝ ሌላ ካርታ ለአመለካች መስጠቱ ህገ ወጥ ነው በማለት የጅጅጋ ዞን ወረዳ ፍ / ቤት በመወሰኑና ውሣኔውም በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤትና
ጠቅላይ ፍ / ቤት ሰበር ችሎት በመጽናቱ
አቤቱታ ፡፡
ው ሣ ኔ
የሶማሌ ክልል ጠቅላይ ፍ / ቤት ሰበር ችሎት ፣ የጅጅጋ
ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት እንዲሁም የጅጅጋ ወረዳ ፍ / ቤት የሰጡት
ውሣኔ ተሽራል ፡፡
1. የከተማ ቦታ በአዋጅ ቁ . 47/67 መሠረት የመንግስት
በመሆነ በግለሰቦች በርስትነት የሚያዝ አይደለም ፡፡
2. የከተማ ቦታ ላይ ያለን መብት አስመልክቶ ክስ ማቅረብ
የሚቻለው ከአዋጅ ቁጥር 47/67 መውጣት በኋላ መንግስት አካል በሰጠው የይዞታ ወይም የመጠቀም መብት መሠረት ነው ፡፡
የሰበር መ / ቁ 15270
ጥቅምት 28 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
አቶ ሐጉስ ወልዱ
አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
ዘ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- የአስር አለቃ ተሻገር አስታጥቄ
ተጠሪ፡- አቶ አዊል አው አብዲ
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ
ለአቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ
ጉዳይ በሕገ ወጥ መንገድ
የተባለን የከተማ ቦታ ለማስመለስ
በሚል ስማሌ
ብ / ክ / መ / በጅጅጋ ወረዳ ፍ / ቤት የተጀመረን ክርክር የሚመሰከት
ነው :: ክርክሩ ሲጀመር ከሣሽ የነበረው የአሁኑ ተጠሪ በአሁኑ ኣመልካች
ላይ ክስ
ክስ የመሠረተው በጉልበትና በሕገወጥ መንገድ የያዘብኝን ቦታ
ይልቀቅልኝ በማለትሲሆን ፣ ፍ / ቤቱም የተከሣሽን የመጀመሪያረጃ መቃወሚያ
The A ኤመካላከያ A ከርክር , ሰማ , በኋላ ተኪሮስ ክስ ያቀረበበትን ቦታ ለከሣሽ
ይልቀቅ ማለት ወስኖአል ። በዚህ
ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት
የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤትም ይግባኝ
የተባለበትን
አጽንቶአል ። የሰበር
የሰበር አቤቱታ የቀረበለት
ጠ / ፍ / ቤት የሰበር ችሉትም እንደዚሁ የስር ፍ / ቤቶች የሰጡት ውሣኔ
የሕግ ስህተት የለውም በማለት አቤቱታውን ውድቅ አድርጎአል ። የአሁኑ
አቤቱታ የቀረበው በዚሁ ማለትም የሶማሌ ብ / ክ / መ / ጠ / ፍ / ቤት የሰበር
ችሎት በመ / ቁ . 05/1/8/96 በ 15 / 5 / 96 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ ላይ
አቤቱታው በዚህ የፌዴራል ጠ / ፍ / ቤት ሰበር ችሉት እንዲታይ
የተደረገው
ፍ / ቤቶች
ተገቢውን
ሥሙስርዓት
ተከትለው መወሰን አለመወሰናቸውን ለመመርመር ሲባል ነው :: በዚህ
መሠረትም ጉዳዩን ከስር መሠረቱ አንስተን መርምረናል ፡፡ ከስር ጀምሮ
ከተደረገው ክርክር ማየት እንደቻልነው ተጠሪ ክስ ሊመሰርት የቻለው
አባቴ የተወልኝን የአፈር ቤትና የውሃ ጉድጓድ ያለበትን በጅጅጋ ከተማ
04 የሚገኘውን
( የአሁኑ አመልካች ) በጉልበትና
በሕገወጥ
መንገድ ይዞብኛል በማለት ነው ።
መብቱን ያረጋግጥልኛል
በማለት ያቀረበው ማስረጃ በ 1945 ዓ.ም ለአባቴ ተሰጥቶ ነበር የሚለው
የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ብቻ ነው ። አመልካች ደግሞ ቦታው በላዩ ላይ
ምንም ዓይነት ቤትም ሆነ ንብረት ያልነበረበትና በማንም ሰው ያልተያዘ
መሆኑ ተረጋግጦ በ 982 ዓም በከተማው አስተዳደር የተሰጠው መሆኑን
መሆኑን እና በላዩም ላይ ቤት
ነርቶበት ግብርም እየከፈለበት መሆኑን በመግለጽ ተከራክሮአል ፡፡ በዚህ
ረገድም ማስረጃ ዎችን አቅርቦአል ፡፡ የጅጅጋ ወረዳ ፍ / ቤትም ቦታው ለከዋሽ
( ለአሁኑ ተጠሪ )
ሊለቀቅ ይገባል በማለት የወሰነው አመልካች
ተከሣሽ ) ያቀረባቸው ማስረጃዎች ቦታው በሚመለከተው የመንግሥት አካል
የተሰጠው ለመሆኑ አያረጋግጡም በሚል ሳይሆን ፣ በ 1945 ዓ.ም ለከሣሽ
አባት የተሰጠው የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሣይሰረዝ ሌላ ካርታ
ለተከሣሽ መስጠቱ ሕገወጥ ነው
:: የሚል ምክንያት በመስጠት እንደሆነ
ክውሣኔው ለመገንዘብ ችለናል ።
እንደምንመለከተው
ለክርክሩ
አስተዳደር ክልል የሚገኝ ማለትም የከተማ ቦታ ነው : ከ 1982 ዓ.ም ጀምሮ
በአመልካች ይዞታ ስር የቆየና በላዩም ላይ አመልካች ቤት
በላዩም ላይ አመልካች ቤት የሰራበት እንደሆነም ተረጋግጦአል ፡፡
ለአመልካች
ከመስጠቱ በፊት ማለትም ከ 1982
ዓ.ም ' በፊትም ቢሆን በተጠሪው
አባትም ሆነ በተጠሪው ይዞታ ስር እንዳልነበረ ይልቁንም የጦር ሰፈር
አካል እንደነበረ
እንደነበረ በተጠራው
የክስ ማመልከቻ ጭምር
መገለፁን ነው
* የተገነዘብነው ፡፡ an Law Archive *
የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት
ንብረት ለማድረግ የወጣው አዋጅ
ቁ .47 / 67 ከታወጀበት ቀን ( 1967 ) ጀምሮ የከተማ ቦታ በግለሰቦች በርስትነት የሚያዝ አይደለም ፡፡ ግለሰቦች በከተማ ቦታ ላይ የመጠቀም ወይም የይዞታ መብት ሊኖራቸው የሚችለው በሚመለከተው የመንግሥት አካል
ገድ ሲሰጣቸው በያዝነው ጉዳይ እንደምናየውም
አከራካሪው
ቦታ ከፍ ሲል በጠቀስነው አዋጅ ቁ .47 / 67
የመንግሥት ንብረት
የሆነው ከ 1967
ዓ.ም ጀምሮ ነው
በመሆኑም
ሊያዝበት የሚችለው መንግሥት ነው ። በዚህ መሠረትም ባዶ እና በማንም
ሰው ኣለመያዙ ተረጋግጦ ለአመልካች ተሰጥቶአል ፡፡ በ 1945 ዓም ለተጠሪ
አባት ተሰጥቶ የነበረው ካርታም ከ 1963 አዋጅ ወዲህ ለተጠሪው አባትም
ሆነ ለተጠሪው የሚሰጠው መብት የለም ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ቦታው
በተጠሪው አባትም ሆነ በተጠሪው ይዞታ ስር የነበረ ለመሆኑ ወይም በእነሱ
ይዞታ ስር እያለ ለአመልካች የተሰጠ
ለአመልካች የተሰጠ ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ
ስላልቀረበ
ለመመስረት
የሚችልበት
ምክንያት
አልነበረውም ፡፡
እንዳየነው
የመሠረተው
የፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕግ
በመሠረተበት ቦታ ላይ መብት ያለው መሆኑን ከጅምሩ ከመሠረቱ )
ሳያረጋግጥ ነው ፡፡ በመሆኑም የወረዳው ፍ / ቤት ክሱን
እም ,
31 ( 1 ) ( ሀ ) መሠረት ከጅምሩ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕግ ቁ . 33 ( 2 ) እና
መሠረህ ነበረበት ፡፡ ይህን መሠረታዊ የሥነ
ሥርዓት አካሄድ ባለመከተል
ተጠሪን ከሕግ እግባብ ውጪ ባለመብት እንዲሆን በመወሰኑም መሠረታዊ
የሕግ ስህተት ፈጽሞአል ፡፡
ው ሣ ኔ
1.ኣቤቱታ የቀረበባቸው በሶማሌ ብ / ክ / መ / ጠ / ፍ / ቤት ሰበር ችሉት
በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት እንዲሁም በጅጅጋ ወረዳ ፍ / ቤት
የተሰጡትውዎች ተሽረዋል ፡፡
2.ወጪና ኪሣራ በሚመለከት ግራ ቀኝ ወገኖች ይቻቻሉ ።
መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?