አራሦሥተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፭፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፭፻፴፬
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ክፍል አንድ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፭ / ፲፱፻፺፱
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር | WHEREAS, it is appropriate to address the problems ፪፻፷፪ / ፲፱፻፺፬ በሥራ ላይ ከዋለ በኋላ የገጠሙትን | identified during the implementation of proclamation የአፈፃፀም ችግሮች ለማስወገድ እና ግልዕ ያልሆኑ | No. 262/2002 and give the later sufficient clarity; አሠራሮች ግልዕ ማድረግ በማስፈለጉ ፧
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የፌዴራል መንግሥት ራተኞች አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፭ / ፲፱፻፺፱ " ተብሎ ሊ m ቀስ ይችላል ፡፡
፪ ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣
የመንግሥት ሠራተኞች መብታቸው የሚከበርበትን | WHEREAS, it is necessary to strengthen the justice system የተቀላጠፈ የፍትህ ስርዓት
ለማጠናከር እና የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ፕሮግራም በሰው ኃይል አስተዳደር
ማሻሻያ ረገድ ያካሄዳቸውን ለውጦች በበቂ ሁኔታ | sub - program of the civil service reform program የሚያካትት ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፧
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ፶፭ | ፩ መሠረት የሚከተለው | Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as
ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ. ï. ቁ ፹ ሺ ፩