×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የ1960 ዓ.ም ተጨማሪ የበጀት አዋጅ ቁጥር 258/1968

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫ ።
የጋዜጣው ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
ባገር ውስጥ ባመት
» በ፮ ወር
» ያንዱ
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፶፰፷ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷ ዓ. ም. ተጨማሪ የባጀት አዋጅ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፴፰፷ ዓ. ም.
የማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ.
ማረሚያ ቍጥር ፷፯፷ ዓ. ም.
ማረሚያ ቍጥር ፷፰ / ፰ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባቂነት የቆመ ።
ገጽ ፹፫
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፰ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የገንዘብ ሚኒስትራችን ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛ ታችን ገቢ ገንዘብ ላይ እስከ ፱ ሚሊዮን (ዘጠኝ ሚሊዮን) የኢት ብር ድረስ ወጭ እንዲያደርግ ሥልጣን የሚሰጠው አዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ፤
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉ ” ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግታችን የጸጥታና የኤኮ ኖሚ ዕድገት ተማሪ ወጭ በአስቸኳይ የሚያስፈልገው ስለ ሆነና ፤
ለ፲፱፻፷ ዓ.ም.የበጀት ዓመት የተመደበው ጠቅላላ ድምሩ ፫፻፸፰ ሚሊዮን ፬፻፷፫ሺ፫፻፷፬ ብር (ሦስት መቶ ሰባ ስምንት ሚሊዮን አራት መቶ ስድሣ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ስድሣ b ራት) የኢትዮጵያ ብር የሆነው የአሁኑ የባጀት ወጭ የማይ በቃ ሆኖ ስለተገኘና ፤
በ፲፱፻፷ ዓ ም በቁጥር ፪፻፵፷ በወጣው የበጃት አዋጅ በአስረኛው አንቀጽ ውስጥ ኮተመለከተው በላይ ተጨማሪ የገንዘብ ወጭ ለማድረግ ስላልተፈቀደ ፤
ስለዚህ አሁን ፤ በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአን ቀጽ ፴ ፤ ፴ ፤ ፹፰ እና ፩፻፲፰ የተጻፈውን ተመልክተን ፤ የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ዓይተንና ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
፩፲ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷ ዓ. ም. ተጨማሪ የበጀት አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
ገጽ ፹፬
ገጽ ፹፬
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?