የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻ኞቿ / ፲፱፻፵፩ ዓም የብሮድካስት አዋጅ ገጽ ፩ሺ፩፻፲፬ አዋጅ ቁጥር ፩፻፻፰ ፲፱፻፵፩ የብሮድካስት አገልግሎት የሚመራበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ የብሮድካስት አገልግሎት ኢንፎርሜሽን : ትምህርትና የመዝናኛ ፕሮግራም ለሕዝብ በማቅረብ ለአንድ አገር ፖለቲካዊ ፣ | political , economic and social development of the country by ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት providing information , education በመሆኑ፡ ውስን የሀገር ሀብት የሆነው የሬዲዮ ሞገድ በአ ግባቡ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ በማስፈለጉ፡ የብሮድካስት አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ የሚሠማሩ | the rights and obligations of persons who undertake broad ሰዎችን መብትናግዴታ በግልጽ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡ | casting service ; በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የብሮድካስት አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፯ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፡ ፩ . “ የሬዲዮ ሞገድ ” ማለት በዓለም የቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር የሬዲዮ ደንብ መሠረት ተጠቃሚ ለሚያውለው ለተወሰነ አገልግሎት የተመደበ የሬዲዮ ሞገድ ነው ፡ ያንዱ ዋጋ 440 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፩፻፳፰ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ፳፻ቀን ፲፱፻፩ ዓም • መልስ የመስጠት መብትን ለማስከበር ፩ . ማንኛውም ብሮድካስተር ባስተላለፈው ፕሮግራም መብቴ ተነክቷል ወይም በአግባቡ አልቀረበም ለሚል ሰው ስለጉዳዩ መልስ ለመስጠት ያለውን መብት ማክበር አለበት ። ጀ ብሮድካስተሩ መልስ ሰጭው የሚሰጠውን መልስ በተ መጣጣኝና በተመሳሳይ ጊዜ በግልጽ የማስተላለፍ ግዴታ አለበት ። Ø የፖለቲካ ፕሮግራሞችንና መግለጫዎችን ስለማሠራጨት ፩ ማንኛውም ብሮድካስተር አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የምርጫ ተወዳዳሪዎች በምርጫ ወቅት ዓላማቸውንና ፕሮግራሞቻቸውን ለሕዝብ እንዲያስተዋውቁ ወይም መግለጫ እንዲያስተላልፉ ነፃ የአየር ጊዜ መመደብ አለበት፡ አፈጻጸሙም ኤጀንሲው በሚያወጣው መመ ሪያ መሠረት ይወሰናል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ዕጩ ተወዳዳሪ የፖለቲካማስታወቂያ ማስተላለፍ ይችላል ። ፫ : ለፖለቲካ ማስታወቂያ የሚጠየቀው ክፍያ ለንግድ ማስታወቂያ ከሚጠየቀው ክፍያ ሊበልጥ አይችልም ። ፬ የሥርጭት ጊዜ የተሰጠው ፓርቲ ወይም ተወዳዳሪ ግለሰብ ለተሠራጨው ፕሮግራም ወይም መግለጫ ሕጋዊነት ኃላፊ ይሆናል ። ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፩ : ቁጥጥር የማድረግ ሥልጣን ፩ ኤጀንሲው የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎችና በዚህ አዋጅ መሠረት የሰጣቸው ውሳኔዎች መከበራቸውን ለማረ ጋገጥ ኢንስፔክተሮችን ለመመደብ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተመደበ ኢንስፔክተር የብሮድካስት አገልግሎት በሚያካሂድ ድርጅት ውስጥ በሥራ ሰዓት ለመግባትና ቁጥጥር ለማድረግ ይችላል ። ፫ ኢንስፔክተሩማንኛውንም የብሮድካስት መሣሪያ ለመ መርመር፡ አግባብ ያላቸውን ሰነዶች ለማየትና ቅጅው እንዲሰጠው ለመጠየቅ ይችላል ። ፬ ኢንስፔክተሩ ቁጥጥር ወደሚያደርግበት ሥፍራ ለመግባት ለሥራው የተወከለበትንና የመታወቂያ ወረቀቱን ማሳየት አለበት ። ፩ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የበለጠ ቅጣት የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር፡ ሀ ) የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፲፯ ( ፩ ) በመተላለፍ ጥፋት የፈጸመ ማንኛውም ሰው ከ፫ዓመት በማያንስናከ፭ ዓመት በማይበልጥ እሥራት እና ከብር ፲ሺ በማያ ንስና ከብር ፳ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀፎ ይቀጣል ። ለ ) የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፴፯ ወይም ፴፬ በመተላለፍ ጥፋት የፈጸመ ባለፈቃድ ከ፩ ዓመት በማያንስና ከ፫ዓመት በማይበልጥእሥራትናከብር ፭ሺ በማያ ንስና ከብር ፲ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀፎ ይቀጣል ። ገጽ ፩ሺ፩፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም : ሐ ) የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፴፡ ፵፩፡ ፴፪፡ ወይም ፴፫ በመተላለፍ ጥፋት የፈጸመ ባለፈቃድ ከሄወር በማያንስእናከ፪ ዓመት በማይበልጥእሥራትእና ከብር ፲ሺ በማያንስና ከብር ፻ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ። የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፳፰፡ ፴፬፡ ፴፭፡ ፴፮፡ ወይም ፵ በመተላለፍ ጥፋት የፈጸመ ባለፈቃድ ከ፩ ዓመት በማያንስ እና ከ፫ ዓመት በማይበልጥ እሥራት እና ከብር ፲፭ሺ በማያንስና ከብር ፻ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ፡፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከቱት ድንጋጌ ዎችን በመተላለፍ የተፈጸመው ጥፋት በሕግ የሰውነት መብት በተሰጠው አካል የሆነ እንደሆነ አነስተኛውና ከፍተኛው የገንዘብ መቀጮዎች ሦስት እጥፍ ይሆናሉ ። ፵፫ : ስለውርስ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፯ ( ፪ ) የተመለከተውን ድንጋጌ በመተ ላለፍ አግባብ ባለው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ ሰው ከዋናው ቅጣት በተጨማሪ ለብሮድካስት ያዋለው ንብረቱ ይወረሳል ። ፵፬ የሌሎች ሕጐች ተፈጻሚነት ፩ . የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የፕሬስ | 44. Application of Other Laws አዋጅ ቁጥር ፴፬ / ፲፱፻፷፭ ከአንቀጽ ፯ እና ከአንቀጽ ፲፫ በስተቀር ሌሎች አግባብ ያላቸው ድንጋጌዎች በብሮድ ካስት አገልግሎት ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ፪ የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች የሚቃረን ማንኛውም ሕግ በዚህ አዋጅ ውስጥ የተመለከቱ ጉዳዮች በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖረውም ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም.ጀምሮ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፩ሸ፩፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ፪ . “ የብሮድካስት አገልግሎት ” ማለት ሕዝብ ለማስ ተማር፡ ለማሳወቅ ወይም ለማዝናናት የሚከናወን የሬዲዮ ወይም የቴሌቪዥን ሥርጭት አገልግሎት ነው፡ | “ ባለፈቃድ ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳ መሠረት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ነው ፡ 6. “ ፕሮግራም ” ማለት በድምጽ ወይም በስዕል ወይም በሁለቱ ተቀነባብሮ ለማሳወቅ፡ ለማስተማር ወይም ለማዝናናት ወይም ሁሉንም አካቶ የሚቀርብ የሙሉ ፕሮግራም ወይም የተለየ ፕሮግራም ሥርጭት ነው፡ “ ሙሉ ፕሮግራም ” ማለት በማሳወቅ፡ በማስተማርና በማዝናናት ላይ ያተኮረ የሬዲዮ ወይም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው : “ የተለየ ፕሮግራም ” ማለት በአብዛኛው በተወሰነ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የሬዲዮ ወይም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው ፡ ጊ “ ማስታወቂያ ” ማለት ዕቃዎችና አገልግሎቶች እንዲ ታወቁና እንዲሸጡ የሚተላለፍ መልዕክት ነው : ፰ . “ የፖለቲካ ማስታወቂያ ” ማለት አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ዕጩ ተወዳዳሪ እራሱንና ፍላጐቱን ለማስተዋወቅ ገንዘብ በመክፈል ወይም ለመክፈል ቃል በመግባት በሬዲዮ ወይም በቴሌቪዥን የሚያስነግረው ማስታወቂያ ነው ፡ “ በስፖንሰር የሚቀርብ ፕሮግራም ” ማለት ፕሮግ ሪመን ለማሰራጨት ገንዘብ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ የተከፈለበት ወይም የክፍያ ቃል የተገባበት ፕሮግራም | “ የምርጫ ወቅት ” ማለት ምርጫው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ምርጫው ከሚጀመርበት ቀን ፳፬ ሰዓት በፊት ድረስ ያለው ጊዜ ነው ፡ ፲፩ . “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካያ ቋቋመ በማንኛውም የግልና ፫ . የተፈጻሚነት ወሰን ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ውስጥ የመንግሥት የብሮድካስት አገልግሎት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ። ክፍል ሁለት የብሮድካስት ኤጀንሲ ፩ . የኢትዮጵያ የብሮድካስት ኤጀንሲ ከዚህ በኋላ “ ኤጀንሲው ” እየተባለ የሚጠራው የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪ : ኤጀንሲው ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ። ዋና መሥሪያ ቤት የኤጀንሲው ዋና መ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ። የኤጀንሲው ዓላማ ጥራቱ የተጠበቀ፡ ቀልጣፋ እና አስተ ማማኝ ሆኖ ለፖለቲካዊ፡ ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያደርግ የብሮድካስት አገልግሎት እንዲስፋፋ ማድረግና መቆጣጠር ይሆናል ። ፮ . ሥልጣንና ተግባር ኤጀንሲው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ገጽ ፩ሺ፩፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፵፩ ዓ.ም. ፩ . የብሮድካስት አገልግሎት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ዕድገት ተገቢውን አስተዋጽኦ ሊያበረክት በሚችል መልኩ መካሄዱን ያረጋግጣል ፣ ፪ ለብሮድካስት አገልግሎቶች ፈቃድ ይሰጣል ፣ ያግዳል ይሠርዛል ፡ የብሮድካስት ጣቢያ የሚቋቋምበትን ሥፍራና የሽፋን ክልል፡ ለብሮድካስት ሥራ የሚውሉትን መሣሪያዎች ዓይነትና ደረጃ እንዲሁም የትራንስሚተሩን ኃይል ከቴሌ ኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ ጋር በመመካከር ይወስናል ፡ ፬ የተከለከለ ሥርጭትንና፡ ሕገወጥ ሥርጭትን በሚመ ለከት ቁጥጥር ያደርጋል ፡ ፭ ለብሮድካስት አገልግሎት በቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ የተመደበውን የሬዲዮ ሞገድ አጠቃቀም ይፈቅዳል ፣ ይቆጣጠራል፡ ያከራያል ፡ ፮ የብሮድካስት ኤጀንሲየቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ ለሚመ ድብለት ሞገድ ተገቢውን ክፍያ ይፈጽማል ፣ ፯ አግባብ ያላቸው ሕጐችና የመንግሥት መመ መመሪያዎች እንደተጠበቁ ሆኖ፡ የብሮድካስት አገልግሎትን በሚመ ለከት መንግሥትን በመወከል በዓለም አቀፍ ስብሰባዎች ይሳተፋል፡ የብሮድካስት አገልግሎትን በሚመለከት ሀገሪቱ የተቀበለቻቸውን ዓለምአቀፍ ስምምነቶች አፈጸጸም ይከታተላል ፡ ፰ ለብሮድካስት አገልግሎት የፈቃድ ክፍያዎችን ይሰበ ፬ . የንብረት ባለቤት ለመሆን፡ ውል ለመዋዋልና በስሙ | 10 ) perform other acts as are required for the implement ለመክሰስና ለመከሰስ ይችላል ፡ ፲ ዓላማውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሌሎች ተዛማጅ ተግባሮችን ያከናውናል ። ፰ : የኤጀንሲው አቋም ኤጀንሲው ፡ ፪ . ዋና ሥራ አስኪያጅ ፫ ም / ዋና ሥራ አስኪያጅ ፬ . አስፈላጊው ሠራተኞች ይኖሩታል ። ፬ . ስለቦርድ አባላት አሰያየም ቦርዱ በመንግሥት የሚመደቡ አባላት ይኖሩታል ። ፲ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ፩ የኤጀንሲውን ሥራዎች በበላይነት ይቆጣጠራል ፡ ፪ የብሮድካስት አገልግሎት አጠቃላይ ፖሊሲ አዘጋጅቶ ለመንግሥት ያቀርባል፡ ሲፈቀድም ተግባራዊ መሆኑን ያረጋግጣል ፡ ፫ • ለኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅተጠሪ የሆኑኃላፊዎችን ምደባ ያጸድቃል ፡ ፬ • የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ሕግን መሠረታዊ በመከተል የሚዘጋጀውን , የኤጀንሲውን ሠራተኞች የደሞዝ ስኬል፡ የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ ያጸድቃል፡ ፭ የኤጀንሲውን ዓመታዊ በጀት አጥንቶ ለመንግሥት ያቀርባል፡ ሲፈቀድም ተግባራዊነቱን ይቆጣጠራል ፡ ፮ የኤጀንሲውን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለመን ግሥት ያቀርባል ፡ ቪ ኤጀንሲውን በተመለከተ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀርባል : ገጽ ፩ሺ፩፻፳፪ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ፰ የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃዶች የሚያቀርቧ ቶውን አቤቱታዎች መርምሮ ይወስናል ፣ ከሕዝቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መርምሮ ይወስናል ፤ ፬ • የዚህን አዋጅ አፈጻጸም በሚመለከት በሚቀርቡለት ሌሎች ጉዳዮች ላይ ይመክራል፡ እንደአግባቡ ይወስናል ። የቦርዱ ስብሰባ ቦርዱ በወር አንድ ጊዜ መደበኛ ስብሰባ ያደርጋል ፣ ሆኖም አስቸኳይ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ በሰብሳቢው ጥሪ በማናቸውም ጊዜ ሊሰበሰብ ይችላል ፤ ፪ በቦርዱ ስብሰባ ላይ ሁለትሦስተኛውየሚሆኑት አባላት ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይኖራል የቦርዱ ውሳኔዎች በድምጽ ብልጫ ያልፋሉ፡ ሆኖም ድምጽ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ፡ ፬ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥርዓት ሊያወጣ ይችላል ። ፲፪ ስለኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅ የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅ በቦርዱ አቅራቢነት በመን ግሥት ይሾማል፡ ተጠሪነቱም ለቦርዱ ይሆናል ። ፲፫ ስለዋናው ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር ፩ . ዋናው ሥራ አስኪያጅ የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ከቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የኤጀንሲውን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳ ድራል ፡ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ዋናው ሥራ አስኪያጅ ፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፯ የተመለከቱትን የኤጀን ሲውን ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ያውላል ፡ ለ ) ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የኤጀን ሲውን ሠራተኞች ይቀጥራል፡ ያስተዳድራል፡ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል ፡ ሐ ) የኤጀንሲውን የሥራፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱያቀርባል፡ አግባብ ባለው አካል ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፡ መ ) ለኤጀንሲው በተፈቀደው የሥራ ፕሮግራምና በጀት መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፡ ሠ ) ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ኤጀንሲውን ይወክላል ፡ ረ ) የኤጀንሲውን የሥራ እንቅስቃሴና የሂሣብ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ፡ ሰ ) በቦርዱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከና ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለኤጀንሲው ሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልገው መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለኤጀንሲው ሌሎችኃላፊዎችና ሠራተኞችሊያስተላልፍ ይችላል ። ፲፬ . ስለኤጀንሲው ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ከዋናው ሥራ አስኪያጅ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት በሥሩ የተመደበለትን ዘርፍ ሥራ ይመራል፡ ያስተባብራል፡ እንዲሁም ከዋና ሥራ አስኪያጁ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። ፲፭ የኤጀንሲው በጀት ፩ . የኤጀንሲው በጀት ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል ፡ ገጽ ፱ሺ፩፻፳፫ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፷፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፵፩ ዓም • በመንግሥት ከሚመደብለት ድጐማ ፡ ለ ከሚሰበሰበው የፈቃድ ክፍያ : እና ሐ ) ከማናቸውም ሌላ ምንጭ ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ገንዘብ በኤጀንሲው ስም በሚከፈት የባንክ ሂሣብ ተቀማጭ ሆኖ የባለሥልጣኑን ሥራዎች ለማስፈጸም ውጪ ይሆናል ። ፲፮ ስለሂሣብ መዛግብት ፩ ኤጀንሲው የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ መዛግብት ይይዛል ፡ ፪ የኤጀንሲው የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራል ። ክፍል ሦስት የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ፲፯ የፈቃድ አስፈላጊነት ፩ . ማንኛውም ሰው ከኤጀንሲው የብሮድካስት ፈቃድ ሳይሰጠው በብሮድካስት አገልግሎት ሥራ ላይ መሠማራት አይችልም ። ፪ በብሮድካስት ሥራ ላይ ለመሠማራት የሚፈልግ ሰው በቅድሚያ ለኤጀንሲው የፈቃድ ማመልከቻ ማቅረብ አለበት ። ፫ . ማመልከቻው የሚከተሉትን አሟልቶ መያዝ አለበት ፡ የአመልካቹን ስም፡ ዜግነት እና አድራሻ፡ አመልካቹ ኩባንያ ከሆነ የባለአክሲዮኖቹን ስም : ዜግነት ፡ አድራሻና የአክሲዮን ድርሻ ፡ ሐ ) የሚፈለገውን የፈቃድ ዓይነት ፡ መ ) የሥርጭት ጣቢያውን መለያ ስምና አድራሻ ፡ ሠ ) የሥርጭቱን ስፋትና የሥርጭት ሰዓት ፡ ለሥርጭቱ ሥራ የሚውለውን የመሣሪያ ዓይነትና ጉልበት ፡ ሰ ) የመቀበያውን ዘዴ ፡ ሸ ) ከሚሰራጨው ፕሮግራም ውስጥ ምን . ውስጥ የተዘጋጀ፡ ምን ያህሉ ደግሞ ከውጭየሚገኝ መሆኑን፡ ቀየኢንቨስትመንት ምንጩን ። ፲፰ የፈቃድ መመዘኛ ፩ ኤጀንሲውየብሮድካስትአገልግሎት ፈቃድከመስጠቱ በፊት አመልካቹ የታቀደውን የብሮድካስት ጣቢያ ላማቋቋምና አገልግሎቱን ለማካሄድ የሚያስችል ገንዘብ፡ ድርጅታዊና የቴክኒክ ብቃት ያለው መሆኑንና እንዲሁም ካፒታሉ የአመልካቹ ወይም በአመልካቹ ዋስትና ብቻ የተገኘ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ። ፪ : ኤጀንሲው ማመልከቻ በቀረበለት በ፴ ቀናት ውስጥ በፈቃድ ጥያቄው ላይ ውሳኔ መስጠት አለበት ። ፫ ኤጀንሲው የቀረበለትን የፈቃድ ጥያቄ የማይቀበለው ከሆነ ለሚሰጠው ውሳኔ ምክንያት መስጠት አለበት ። የሚከተሉት በብሮድካስት አገልግሎት ለመሠማራት የሚያ ስችል ፈቃድ አይሰጣቸውም : ፩ ዜግነታቸው ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች ፡ ፪ . የፖለቲካ ፓርቲዎች : • የሃይማኖት ድርጅቶች ። ገጽ ፩፩፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. ፳ የፈቃድ ዓይነቶች የሬዲዮና የቴሌቪዥን ሥርጭት አገልግሉት ፈቃድዓይነቶች የሚከተሉት ናቸው፡ ፕሮግራም አዘጋጅቶ በራስ ትራንስሚተር የማሠ ራጨት ወይም ፡ ፪ . የማሠራጫ መሣሪያ ተከራይቶ ፕሮግራም የማሠ ራጨት ወይም ፡ የማሠራጫ መሣሪያ ኖሮት የሌሎችን ፕሮግራም ብቻ ተቀብሎ የማሠራጨት ወይም ፡ ፬ • በሳተላይት ወይም በኬብል የማሠራጨት ። ፳፩ በባለፈቃዱ ስለሚቋቋም የሥርጭት ጣቢያ በሀገር አቀፍ፡ በክልላዊና በአካባቢ ደረጃ አገልግሎት መስጠት የሚችል ብሮድካስት ጣቢያ ማቋቋም ይቻላል ። ፪ • በአንድ ፈቃድ ከአንድ ጣቢያ በላይ ለማካሄድ አይቻልም ። ፫ የሥርጭት ሽፋኑ በክልል ወይም በአካባቢ ደረጃ የተወሰነ ጣቢያ ለማካሄድ ፈቃድ የተሰጠው ሰው የጣቢያውን አቅም ለማሳደግ በቅድሚያ የኤጀንሲውን | 22 . ፈቃድ ማግኘት አለበት ። ፳፪ የፈቃድ ቅድሚያ ፩ . በተመሳሳይ ቦታ፡ ጊዜና የሬዲዮ ሞገድ ለታቀዱ ሥርጭቶች ከአንድ በላይ የሆኑ አመልካቾች የፈቃድ ጥያቄ ካቀረቡ ፡ ሀ ) የሙሉ ፕሮግራም ሥርጭት ከልዩ ፕሮግራም ሥርጭት ቅድሚያ ያገኛል ። ለ ) ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ፕሮግራሞች መካከል ሰፊ የሥርጭት ሽፋንና ረጅም የሥርጭት ሰዓት ያለው ፕሮግራም ቅድሚያ ያገኛል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ፈቃድ መስጠት ካልተቻለ የፈቃድ አሰጣጡ የሚወሰነው በማመልከቻ ቅደም ተከተል መሠረት ይሆናል ። የብሮድካስት ፈቃድ ዘመን ለሬዲዮና ለቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት የሚሰጥ ፈቃድ ጸንቶ የሚቆየው ከዚህ ቀጥሎ ለተመለከተው ጊዜ ይሆናል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሠራጭ ሲሆን ለሬዲዮ ፰ ዓመት፡ ለቴሌቪዥን ፲ ዓመት ፡ ፪ የሥርጭት ሽፋኑ በክልል ደረጃ የተወሰነ ሲሆን ለሬዲዮ ፲ ዓመት ፡ ለቴሌቪዥን ፲፪ ዓመት ፡ ፫ የሥርጭት ሽፋኑ በአካባቢ ደረጃ የተወሰነ ሲሆን ለሬዲዮ ፲፪ ዓመት ፡ ለቴሌቪዥን ፲፬ ዓመት ፡ ፬ . የሥርጭትሽፋኑ ለፌዴራል መንግሥቱ ተጠሪ ለሆነው ለድሬዳዋ የተወሰነ ከሆነ ለሬዲዮ ፲ ዓመት ፡ ለቴሌ ቪዥን ፲፪ ዓመት ፡ ፭ የሥርጭት ሽፋኑ ለአዲስ አበባና አካባቢዋ የተወሰነ ከሆነ ለሬዲዮ ፮ ዓመት ፡ ለቴሌቪዥን ፰ ዓመት ይሆናል ። የብሮድካስት ፈቃድን ስለማገድ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፭ እንደተጠበቀ ሆኖማናቸውም በሬዲዮ ወይም በቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ላይ የተሰማራ ሰው በዚህ አዋጅ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ከጣሰ ቦርዱ ፈቃዱን ሊያግደው ይችላል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / በኤጀንሲው የሚጣለው እገዳ በጺሑፍ ሆኖ ፡ እገዳው የተደረገበት ምክንያትና የሚጀምርበት ቀን ተገልጾ ለባለፈቃዱ እንዲደርሰው መደረግ አለበት ። ቦርዱ አቤቱታ በደረሰው በ፰ ቀናት ውስጥ ውሳኔ መስጠት አለበት ። ገጽ ፩ሺ፩፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ፳፭ የብሮድካስት ፈቃድን ስለመሠረዝ ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት የተሰጠ የሬዲዮ ወይም የቴሌ ቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊሠረዝ ይችላል ። ሀ ) ባለፈቃዱ ፈቃድ ካወጣበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሥርጭቱን ያልጀመረ መሆኑ ሲረጋገጥ ፡ ለ ባለፈቃዱ ፈቃዱን ያገኘው በተጭበረበረ መንገድ መሆኑ ሲረጋገጥ ፡ ሐ ) የሥርጭት ምክንያት ሥርጭቱን ከአንድ ወር በላይ ሲያቋርጥ ፡ መ ) ጣቢያው በፍርድ ቤትትዕዛዝ እንዲዘጋሲወሰን፡ ሠ ) ባለፈቃዱ በራሱ አነሳሽነት ሥራውን ለማቆም ጥያቄ ሲያቀርብ ፡ ረ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፯ የተመለከቱት ድንጋ ጌዎች ተጥሰው ሲገኙ ፡ ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / / ሀ / በተመለከተው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሥርጭቱን ለመጀመር ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ያጋጠመው መሆኑን በወቅቱ ላስታወቀ ኣመልካች ኤጀንሲው ሥራውን ለመጀመር የሚያስችል ከስድስት ወር የማይበልጥ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቅድለት ይችላል ። ፳፯ የፈቃድ ክፍያ ፩ . ማንኛውም የሬዲዮ ወይም የቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የተቀበለ ሰው ኤጀንሲው የሚወስ ነውን ዓመታዊ የፈቃድ ክፍያ መክፈል አለበት ። ፪ • የፈቃድ ክፍያው የመንግሥት የበጀት ዓመት በተጠ ናቀቀ በ፰ ቀናት ውስጥ ካልተከፈለ ለዘገየበት ለእያን ዳንዱ ወር፭ፐርሰንት መቀጫእየታከለበትይከፍላል ። ሆኖም የመቀጫው ጠቅላላ ድምር ከፈቃድ ክፍያው ከቧ ፐርሰንት ሊበልጥ አይችልም ። ክፍል አራት ስለሥርጭት ፕሮግራም የፕሮግራም መርህ ፩ ማንኛውም ለሥርጭት የሚቀርብ ፕሮግራም አመለካከቶችን በማንጸባረቅ ሕብረተሰቡን በአጠቃላይ እንዲያገለግል ሚዛናዊ ሆኖ መቅረብ አለበት፡ ፪ ማንኛውም ለሥርጭት የሚቀርብ ፕሮግራም ይዘቱና ምንጩ ትክክለኛ መሆኑ መረጋገጥ አለበት ፡ ፫ . ማንኛውም ዜና ከኣድልዎ የጸዳ ፡ ትክክለኛና ሚዛናዊ መሆን አለበት ፡ ፬ • ማንኛውም ለሥርጭት የሚቀርብ ፕሮግራም ፣ ሀ ) የሰው ልጆችን ሰብዕና : ነፃነትና ሥነ ምግባርን የሚፃረርና የሌሎችን እምነት የሚያንኳስስ ፡ ለ ) በመንግሥት ዐጥታ ወይም በሕገ መንግሥቱ መሠረት በተቋቋመው የመንግሥት አስተዳደር ወይም በአገር መከላከያ ኃይል ላይ የወንጀል ድርጊት የሚፈጸም ፡ ሐ ) የግለሰብን ፡ የብሔር / ብሔረሰብንና የሕዝብን እንዲሁም የድርጅትን ስም የሚያጠፋና በሐሰት የሚወነጅል ፡ መ ) ብሔረሰብን ከብሔረሰብ የሚያጋጭ ወይም በሕዝቦች መካከል የእርስ በርስ ግጭት የሚያ ነሳሳ ፡ ሠ ) ጦርነት የሚቀሰቅስ ፡ መሆን የለበትም ። ገጽ ፩ሺ፩፻፳፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ፳፰ የልጆችን ደህንነት ስለመጠበቅ ፩ . የልጆችን አመለካከት፡ ስሜትና አስተሳሰብ ሊጐዱ የሚችሉና ወደአልተፈለገ አቅጣጫ እንዲያዘነብሉ የሚገፋፉ ሥርጭቶችን ሊመለከቱና ሊያዳምጡ በሚችሉበት ሰዓት ማስተላለፍ የተከለከለ ፪ ከምሽቱ ፪ ሰዓት በኋላ ልጆች የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ሥርጭቶችን ሊመለከቱ ወይም ሊያዳምጡ አይችሉም ብሎ መገመት ይቻላል ። ፳፬ ክልላዊ ፕሮግራም አንድ የተወሰነ ክልል ወይም አካባቢ ብቻ ለማገልገል የተቋቋመ የሥርጭት ጣቢያ ከሳምንታዊ የሥርጭት ጊዜው ውስጥ ቢያንስ፳ፐርሰንት በራሱ አነሳሽነት በክልሉ ወይም በአካባቢው ውስጥ ለተዘጋጀ ፕሮግራም ማዋል አለበት ። ፴ ማስታወቂያዎች ፩ ማስታወቂያ ከሌሎች ፕሮግራሞች የተለየ መሆኑ በግልጽ እንዲታወቅ ሆኖ መተላለፍአለበት ። በሌሎች ፕሮግራሞች ይዘት ላይ ተጽዕኖ ማድረግም የለበትም ። የንግድ ማስታወቂያ እውነተኛ : የማያሳስትና ሕጋዊ የንግድ እንቅስቃሴን የሚያመለክት መሆን አለበት ። የሌላውን ምርትና አገልግሎት በማጥላላት ወይም በማንኳሰስ ማስታወቂያ ማስተላለፍ የተከለከለ ነው ። ፬ . የሥርጭት ጊዜው እስከ ፳ ደቂቃ በሆነ በማናቸውም ፕሮግራምና በሕፃናት ፕሮግራም ጣልቃ ማስታወቂያ ማስተላለፍ የተከለከለ ነው ። የተከለከሉ ማስታወቂያዎች የሚከተሉት ማስታወቂያዎች በማናቸውም ብሮድካስተር እንዳይተላለፍ ተከልክሏል ። ፩ የሲጋራና ሲጋራ ነክ የሆኑ ማስታወቂያዎች ፡ ፪ . ማናቸውም የአደንዛዥነት ባህርይ ያላቸው ዕጾችን የሚመለከቱ ማስታወቂያዎች ፡ የአልኮል መጠናቸው ከ፲፪ ፐርሰንት በላይ የሆኑ መጠጦችን የሚመለከቱ ማስታወቂያዎች ፡ ፬ . ማናቸውም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ ሊሰጡ የማይችሉ መድኃኒቶችን በቀጥታ ተጠቃሚ እንዲገዛ የሚገፋፉ ማስታወቂያዎች : ፭ ሌሎች በሕግ የሚከለከሉማስታወቂያዎች ፡ ፴፪ ለማስታወቂያ የሚመደብ ጊዜ የማስታወቂያ ጣቢያ ካልሆነ በቀር በማናቸውም የሥርጭት | 32. Allocation of Advertisement Period ቢያ ለማስታወቂያ የሚመደበው ጊዜ ከየዕለቱ የሥርጭት ሰዓት ከ፳ ፐርሰንት መብለጥ የለበትም ። በስፖንሰር ስለሚቀርብ ፕሮግራም ፩ . በስፖንሰር የሚቀርብ ፕሮግራም ይዘትና የጊዜ ሠሌዳ በስፖንሰሩ ተጽዕኖ ሥር መውደቅ የለበትም ። በተለይም ፕሮግራሙ የስፖንሰሩን ምርት ወይም አገልግሎት እንዲሸጥ ወይም እንዲከራይ መቀስቀስ የለበትም ። ፪ ማስታወቂያ እንዳይነገርላቸው በሕግ የተከለከሉ ምርቶችን የሚያመርቱ ወይም የሚሸጡ ወይም አገል ግሎቶችን የሚያቀርቡ ሰዎች ስፖንሰር ሊሆኑ አይችሉም ። ፫ በስፖንሰሩና በጣቢያው መካከል ስምምነት ካልተ ደረገ በቀር ስፖንሰር በተደረጉ ፕሮግራሞች ጣልቃ ሌሎች የንግድ ማስታወቂያዎች እንዲገቡ አይፈ ቀድም ። 6 • በስፖንሰር በሚቀርብ ፕሮግራም የስፖንሰር አድራጊው ስም ቢያንስ በፕሮግራሙ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ መገለጽ አለበት ። ገጽ ፩ሺ፩፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 62 ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ክፍል አምስት የባለፈቃድ ግዴታዎች ተጠሪን ስለማሳወቅ ፩ ባለፈቃዱ ለሚያሰራጨው ፕሮግራም ኃላፊ አድርጐ የመደበውን ሰው ለኤጀንሲው ማስታወቅ አለበት፡ በኃላፊነት የተመደቡት ሰዎች ከአንድ በላይ ከሆኑ የእያንዳንዱ ሰው የኃላፊነት ድርሻ በግልጽ ተለይቶ መታወቅ አለበት ። ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ የባለፈቃዱን ኃላፊነት አያስቀረውም ። ፕሮግራም ቀርጾ ስለመያዝ ባለፈቃዱ ዜናን ጨምሮ ያሰራጨውን ፕሮግራም ለ፰ ቀናት ቀርጾ ማስቀመጥ አለበት፡ በፕሮግራሙ ውስጥ ቀደም ሲል የተቀረጸ ፕሮግራም ወይም ፊልም ተካትቶ ከሆነ አብሮ መቀመጥና በተፈለገ ጊዜ ሊገኝ መቻሉ መረጋገጥ አለበት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው የጊዜ ገደብ ከማለቁ በፊት በተላለፈው ፕሮግራም ላይ ቅሬታ ከቀረበ ቅሬታው አግባብ ባለው ሕግውሳኔእስከሚያገኝ ድረስ ግዴታው ጸንቶ ይቆያል ። ፫ : ለቁጥጥር ወይም የቀረበ ስሞታን ( ቅሬታን ) ለመመ ርመር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ባለፈቃዱ የያዘውን ፕሮግራም ቅጅ በራሱ ወጭ ለኤጀንሲው ወይም በሕግ መሠረት ጉዳዩን ለሚመለከተው አካል የማቅረብ ግዴታ አለበት ። መረጃ ስለመስጠት ማንኛውም ብሮድካስተር በእያንዳንዱ ሥርጭት መጀመ ሪያና መጨረሻ ላይ የሥርጭት ጣቢያውን ስም መግለጽ አለበት፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅም በፕሮግራሙ መጀመሪያ ወይም መጨረሻ በስም መጠቀስ አለበት ። ጣቢያን ለቁጥጥር ክፍት ስለማድረግ ፩ . ማንኛውም ባለፈቃድ የዚህ አዋጅድንጋጌዎች ቸውን ለማረጋገጥ ቁጥጥር እንዲያደርግ ኤጀንሲው በአግባቡ ሥልጣን የሰጠው ሠራተኛ ሲጠይቀው ወደ ሥርጭት ጣቢያው ገብቶ ምርመራ እንዲያካሂድ የመፍ ቀድና የሚጠየቁ ሰነዶችንም የማቅረብ ግዴታ አለበት ። ፪ . ባለፈቃዱ ለቁጥጥር የመጣው ሰው ይህን ተግባር እንዲ ፈጽም የተወከለበትን ማስረጃ በቅድሚያ መጠየቅና ማረጋገጥ ይችላል ። ፰ አስቸኳይ መንግሥታዊ መግለጫዎችን ስለማስተላለፍ ፩ . የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፮ ቢኖርም፡ ማንኛውም ብሮድካ ስተር ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ሲከሰት፡ የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም ወይም የሕዝብን ጤንነት አደጋ ላይ የሚጥል በሽታ በመከሰቱ ምክንያት የፌዴራሉ መንግሥት ወይም የክልል መስተ ዳድሮች የሚሰጧቸውን አስቸኳይ መግለጫዎች ያለክፍያ ማስተላለፍ አለበት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው እንደተ ጠበቀ ሆኖ ሌሎች መንግሥታዊ፡ ሕዝባዊም ሆኑ የግል ማስታወቂያዎች በሚተላለፉበት ጊዜ ብሮድካስተሩ ተመጣጣኝ ክፍያ የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው ።