የአንቀጽ ርእስ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የወንጀል ሕግ መጀመሪያ ታላቅ ክፍል
ጠቅላላ ክፍል
አንደኛ መጽሐፍ ወንጀሎችና ወንጀል አድራጊው
ርዕስ አንድ የወንጀል ሕግና የአፈፃፀሙ ወሰን
ምዕራፍ አንድ
የሕጉ ተፈፃሚነት ወሰን ዓላማና ግብ የሕጋዊነት መርህ ሌሎች የሚያስቀጡ ሕጐች በሕግ ፊት እኩል መሆን
ምዕራፍ ሁለት የሕጉ አፈፃፀም ወሰን
ክፍል አንድ ጊዜን የሚመለከቱ ሁኔታዎች የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ የማይሠራ መሆኑ የተለየ ሁኔታ ፣ የተሻለውን ሕግ ተፈፃሚ ማድረግ የጥንቃቄ እርምጃዎች አፈፃፀም የይርጋ ዘመን አፈፃፀም በተሻረው ሕግ መሠረት የተሰጡ ፍርዶች አፈፃፀም የወንጀለኞች ሪኮርድ መሰረዝንና መሰየምን በሚመለከት የዚህ ሕግ አፈፃፀም
ክፍል ሁለት ቦታን የሚመለከቱ ሁኔታዎች
ንዑስ ክፍል አንድ
ዋና አፈፃፀም በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የሚደረጉ ወንጀሎች ፣ መደበኛ ሁኔታ ልዩ ሁኔታ ፣ ውክልና መስጠት
You must login to view the entire document.