ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፬
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ
12 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የአየር ትራንስፖርት አዋጅ
E ሳብሪተሰብኣ ?
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፩ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የአየር ትራንስፖርት
አ ዋ ጅ
ገጽ ፩፻፴፯
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአየር ትራንስፖርት ለአንድ ሀገር ልማትና ብልጽግና እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
ኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ በምትመራበት ' ሶሺያልና የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት የትራንስፖርትና የመገናኛ ዘርፍን በበለጠ አዋህዶና አስተባብሮ ማደራጀትና መምራት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤
ቀልጣፋ ፤ ደኅንነቱ የተጠበቀና ኢኮኖሚያዊ የአየር ማመ ላለሻ አገልግሎት እንዲኖር አይርፕላን ማረፊያዎች የአየር ናቪጌሽን ድርጅቶችና የአደርፕላን መሥራት ዘዴ እንዲስ ፋፋ ማበረታታት በማስፈለጉ ፤
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የአየር ትራንስፖርት አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል *
፪ ፤ የተሻሩ ሕጐች ፤
የሚከተሉት ሕጐች በዚህ አዋጅ ተሽረው ተተክተዋል ፤
፩ የሲቪል አቪየሺን ድንጋጌ ቍጥር ፵፰ ፲፱፻፶፬ ዓ. ም. በማጽደቂያ ቍጥር ፰፶፮ እንደጸደቀ ፤ እና
፪ የሲቪል አቪየሺን ትእዛዝ ማሻሻያ ትእዛዝ ቍጥር ፷፱፲፱፻፷፫ ዓ. ም.
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
ዜ ጣ ።
ጋ ዜ
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች the Redefinition of the Powers and Responsibilities of the Pro ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በአንቀጽ ፭ 5 Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby proclaimed
መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
| policy of Socialist Ethiopia, it is necessary to establish and ma