የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፰ / ፲፱፻ ዓም : የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፳፰ / ፲፱፻፫ ዓም የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፰ / ፲፱፻፵፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅቁጥር፳፰ ፲፱፻፳፩ ( እንደተ ሻሻለ ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ የአዋጁ አንቀጽ ፭ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤ “ ፭ የሽያጭ ታክስ ተመን ፩ . ከዚህ አዋጅ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ “ ሀ ” ውስጥ በተመለከቱት በአገር ውስጥ በሚሸጡ እና ከውጭ ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ እንደአግባ ብነቱ ፭ % ( አምስት በመቶ ) ወይም በቁርጥ በመለኪያ ፤ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ • T ሺ፩ 1. ሺ፬፻፵፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱የ፫ ዓም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና በሠንጠረዥ “ ለ ” ከተመለከቱት በስተቀር በሌሎች ማናቸውም በአገር ውስጥ በሚሸጡ እና ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ፲፭ % ( አሥራ አምስት በመቶ ) ፫ . በአገር ውስጥ በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ፡ ሀ ) ማናቸውም የሥራ ተቋራጭ እንዲሁም የፋይናንስ አገልግሎቶች % ( አምስት በመቶ ) ። ለ ) ሌሎች ፲፩ % ( አሥራ አምስት በመቶ ) ፡ ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ