ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፳፪ ።
ባገር ውስጥ ባመት
» በ፮ ወር ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል.
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት ►
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ማ ው ጫ "
፲፱፻፷ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፵፪ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የቁጠባ ግዴታ ሰነድ ደንብ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፲፱፻፰ ዓ. ም.
ሐ
ቁጥር ፫፻፵፪ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
ገጽ ፻፶፩
ገጽ ፻፶፪
በ፲፱፻፶፫ ዓ. ም. የመንግሥት ግዴታ ሠነድ (ቦንድ) አዋጅ መሠረት የወጣ ደን በ ።
፩ ፤ ይህ ደንብ በ፲፱፻፶፫ ዓ ም በወጣው የመንግሥት ግዴ ታ ሠነድ (ቦንድ) አዋጅ በአንቀጽ ፰ በተሰጠው ሥል ጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነወ ። ይ ö ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ ም የቁጠባ ግዴታ ሠነድ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፪ ፤
ሀ | የሚወጣበት ቀን መስከረም ፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ይሆናል ።
፫ ፲
የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ተከታታይ የቁጠባ ግዴታ ሠነድ ጠቅ ላላ ዋጋ የኢት $ ሚሊዮን ሆኖ ቀጥሎ የተዘረዘሩት መለያዎች ይኖሩታል ።
ለ የመክፈያው ቀን ጳጉሜ ፭ ቀን ፲፱፻፸ ዓ ም. ይሆ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆ ጣጠር በየዓመቱ በየካቲትና በጳጕሜ ወሮች መጨ ረሻ ቀኖች በዓመት ሁለት ጊዜ የሚከፈል በዓመት በመቶ ስድስት ተኩል (6) ወለድ ይኖረዋል ። እያንዳንዱ የቁጠባ ግዴታ ሠነድ የኢት $ ፩፻ ዋጋ ይኖረዋል ።
መ
ሠ | የግዴታው ሠነድ ተከታታይ ቁጥር ይሰጠዋል " ረ እርሱም በተጐራጅ ሠነድ (በኩፖን) ይዘጋጃል ።
ሰ ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፍ የዕዳ ሠነድ ይሆናል ።
ሽ የገንዘብ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጠቅላይ በጅሮንድ የታተሙ ትክ n ለኛ ፊርማዎች ይገኙበታል ።
ቀ | የገንዘብ ሚኒስትር በሚወስነው ፎርም ሆኖ በአ ማርኛና በእንግሊዝኛ ይታተማል ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)