×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 171 1991 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ (ማሻሻያ) ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ -ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፬፻፶፩ ዓም የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፩ሺ፲፪ አዋጅ ቁጥር ፩ ፤ ፪፩ / ፲፱፻፵፩ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ስለንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥ የወጣውን አዋጅ ማሻሻል ቡስፈለጉ፡ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩ ፤ ፪፩ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ባሻያ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፳፬ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል፡ ፩ . በአንቀጽ ፳ኛ የተደነገገው ቢኖርም በክልል ቢሮ የተሰጠ የንግድሥራ ፈቃድያልታደሰ ከሆነ እስከመጋቢት ፴ቀን ፲፬፻ ዓ.ም. ድረስ እንዲታደስ ተፈቅዷል ። በአንቀጽ ፴ዥ ውስጥ “ ይህ አዋጅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጽ፱ ወራት ” የሚለው ሐረግ ተሰርዞ “ ይህ አዋጅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ፴፮ ወራት ” በሚል ተተክቷል ። ፫ አዋጂ የማሰናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ካሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብር 20

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?