×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፱/፲፱፻፶፯ ዓ.ም የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

• ርሆዎችን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ- ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፱ ኣዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፯ የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ በሀገሪቱ ውስጥ በዕቅድ ላይ የተመሰረተ የከተሞች provision of urban planning services in the Country ልማት እንዲኖር የከተማ ፕላን አገልግሎት እንዲስፋፋ | since the planned development of the Country's urban ማድረግ በኣጠቃላይ ብሔራዊ የልማት ጥረት ውስጥ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ቁልፍ ተግባር ሆኖ በመገኘቱ ፣ አዳጊ ከተሞች ወቅታዊ የሆኑ የፕላን በመከተል ጤናማና ዘላቂ የከተማ ልማት እንዲኖራቸው | accordance with the state - of - the art urban planning ለማድረግ የሚመሩበትን መደንገግና የአቅም ግንባታ ድጋፍ የሚሰጥበትን ሁኔታ | sustainable development of growing urban centers as ማመቻቸት ጠቃሚ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በሀገሪቱ ውስጥ ካለው ያልተማከለ አሠራር በሚጣጣም መልኩ የከተማ ፕላንን በሚመለከት የፌዴራል መንግሥቱን አካል እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀዕ s ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፱ / ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ¥ ሺ ፩ ይኖሩታል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / “ ሚኒስትር ” ወይም “ ሚኒስቴር ” ማለት እንደ ቅደም ተከተሉ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ነው ፣ ፪ / “ ክልል ” በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ የተመለከተው ማንኛውም ክልል ሲሆን የአዲስ አበባ የድሬዳዋ አስተዳደሮችን ይጨምራል ፣ ፫ / “ የከተማ ፕላን ” ማለት አግባብ ባላቸው የከተማ ፕላን ሕጎች ውስጥ የተመለከቱትን የከተማ ፕላን ዓይነቶች የካትታል ። ፩ / የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ( ከዚህ በኋላ “ ኢንስቲትዩት ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ፪ / የኢንስቲትዩቱ ተጠሪነት ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ዋና መሥሪያ ቤት የኢንስቲትዩቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ፡፡ ፭ . የኢንስቲትዩቱ ዓላማ ኢንስቲትዩቱ የሚከተሉት ዓላማዎች ፩ / የከተማ ፕላን ዝግጅትና አፈጻጸምን በሚመለከት ለክልሎች ፣ ለከተሞችና ለግሉ ግንባታ እገዛ የማድረግ ፣ ፪ / የከተማ ፕላንን በሚመለከት የምክር አገልግሎት የመስጠት ፣ ፫ / የከተማ ፕላንን እንዲሁም ሌሎች መሠረታዊ ከተማ ነክ መረጃዎችን በተመለከተ የመረጃ ማዕከል ሆኖ የማገልገል ፣ እና ፬ / ከተሞች በፕላን የሚመሩ ፣ ከአካባቢያቸው ገጠር ጋር ጠንካራ ቁርኝት ያላቸውና የፈጣን ልማት ማዕከላት እንዲሆኑና የተመጣጠነ የአከታተም ሥርዓት ለማምጣት የሚያስችል ከተማ ፕላን የማዘጋጀት ፣ , ፋዳዮች ላይ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ሥልጣንና ተግባር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ኢንስቲትዩቱ ይኖሩታል ፣ ፩ / የአቅም ግንባታ አገልግሎትን በሚመለከት ሀ / ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የከተማ ፕላን የማዘጋጀትና የማስፈፀም አቅማቸው እንዲጐለብት የአደረጃጀትና የአሰራር ማሻሻያ ምክር ይሰጣል ፣ ለ / የከተማ ፕላን በማዘጋጀትና በማስፈጸም ሥራ ላይ ለተሰማሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ባለሙያዎችና ሥልጠናዎችና ሥልጠናዎች ይሰጣል ፣ ሐ / የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የከተማ ፕላን ልምዶችን ያሠራጫል ፣ ፪ / የምርምርና የምክር አገልግሎትን በሚመለከት ፣ ሀ / ከክልሎችና አስተዳደሮች በመተባበር አዘገጃጀት ሥርዓቱን ለማሻሻል በዐደቁ የከተማ ፕላኖች አፈጻጸም የክትትልና ሥራዎችን ያከናውናል ፣ ልምዶችን ይቀምራል ፣ ለ / የከተማ ፕላኖችን ለማዘጋጀት ሁለገብ ጥናትና ምርምሮች ያካሂዳል ፣ የፌደራል ሐ / የከተማ በሚመለከት መንግሥቱን ያማክራል ፣ መ / የከተማ ፕላንን በሚመለከቱ ለተለያዩ ተጠቃሚዎች የምክር አገልግሎት ፫ / የከተማ ነክ መረጃ አገልግሎትን በሚመለከት ፣ ሀ / የከተማ ፕላን መረጃ እንዲሁም የከተማ ነክ መሠረታዊ መረጃዎች ያገለግላል ለ / ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት መሠረታዊ ከተማ ነክ መረጃዎች ይሰበስባል ፣ ያደራጃል ፣ ያሠራጫል ፣ ፬ / የከተማ ፕላን ዝግጅትን በሚመለከት ፣ ' ለከተው ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ሀ / በክልሎችና ከተሞች ሲጠየቅ¨ ራሱ ወይም እንዳስፈላጊነቱ ከግል ወይም ከመንግሥት ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለከተሞች ፕላን ያዘጋጃል ለ / የመሬት ላይ ቅየሣ ፣ የአየር ፎቶግራፍ እና ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም ለከተማ ፕላን አገልግሎት የሚውሉ መሠረታዊ ካርታዎ ያዘጋጃል ፡፡ ሐ እንስቲቱ ለክልሎችና ለከተማ አስተዳደሮች ለሚሰጠው እገለግሉት በሚኒስቴሩ የሚወሰን ሆኖ እስከ ግማሽ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያ ድረስ ወጪ እንዲጋሩ ሊያደርግ ይችላል ፡፡ የኢንስቲትዩቱ አቋም ኢንስቲትዩቱ ፣ ፩ / አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅና አንድ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ እና ፪ / ኣስፈላጊ ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ፡፡ ስለ ዋናው ሥራ አስኪያጅና ምክትል ዋና ሥራ | 8. The General Manager and the Deputy General አስኪያጅ የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ በፌዴራል መንግሥት ይሾማሉ ። ፱ . የዋናው ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር ፩ / ዋና ሥራ አስኪያጁ ከሚኒስቴሩ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የኢንስቲትዩቱን ተግባራት ይመራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ፪ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ሥራ አስኪያጁ ፣ ሀ / በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተመለከተውን የኢንስቲትዩቱን ሥልጣንና ተግባሮች በሥራ ላይ ያውላል ፣ ለ / በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ሕጎችና በመንግሥት በሚወሰን የደመወዝ የኢንስቲትዩቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ሐ / የከተማ ፕላንን የሚመለከቱ ፖሊሲዎችን እያዘጋጀ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፣ ሲፈቀደም በሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም መ / የኢንስቲትዩቱን ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፣ ሲፀድቅም በሥራ ላይ ያውላል ፣ ሠ ለኢንስቲትዩቱ በተፈቀደለት በጀትና የሥራ ፕሮግራም ያደርጋል ረ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ኢንስቲትዩቱን ይወክላል ፣ ሰ / የኢንስቲትዩቱን ዓመታዊና ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴና የሂሣብ ሪፖርቶች እያዘጋጀ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፡፡ ፫ / ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለኢንስቲትዩቱ የሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን ለኢንስቲትዩቱ ምክትል አስኪያጅና ኃላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች በውክለና ሊሰጥ ይችላል ፡፡ ፲ የምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ሥልጣንና ተግባር የኢንስቲትዩቱ ሥራ አስኪያጅ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ / የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በማይኖርበት ጊዜ ተክቶ ይሠራል ፣ ፪ / በኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ፡፡ ፲፩ . በጀት ከሚከተሉት የኢንስቲትዩቱ የተውጣጣ ይሆናል ፣ ሀ / በፌዴራል መንግሥት ከሚመደብ በጀት ፣ ለ / ኢንስቲትዩቱ ከሚያስከፍለው የአገልግሎት ክፍያ ፣ እና ሐ / ከማንኛውም ምንጭ የሚገኝ ዕርዳታና ስጦታ ፡፡ ስለሂሣብ መዛግብት ፩ / ኢንስቲትዩቱ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። ፪ / የኢንስቲትዩቱ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰ ይማቸው ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ . የተሻረ ሕግ ፩ / በብሔራዊ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩቱ ማቋቋ ሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ / ፲፱፻፸፱ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ፡፡ ይህንን ኣዋጅ የሚቃረን ማንኛውም አዋጅ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ የተደነገጉትን በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ፲፬ ደንብ ስለማውጣት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአዋጁ አፈጻጸም የሚረዱ ደንቦችን ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ፲፩ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ ቁጥር ፫፻፲፯ / ፲፱፻፻፱ ተቋቁሞ የነበረው የብሔራዊ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩቱ መብትና ግዴታዎች በዚህ ኣዋጅ ለኢንስቲትዩቱ ተላልፈዋል ፡፡ ፲፮ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?