×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንዱስትሪ ፕሮጄክት አገልግሎት ማቋቋሚያ ደንብ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር 76/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፩
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፸፮ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የኢንዱስትሪ ፕሮጄክት አገልግሎት ማቋቋሚያ ደንብ
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን ፤ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
ብረተሰብኣዊት ኤ Ì ዮጵያ " ያዊ ወታደራዊ ሥት.
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፮ ፲፱፻፸፭ ዓ ም.
የኢንዱስትሪ ፕሮጄክት አ ı ልግሎት ለማቋቋም የወጣ
, ዳንድ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት የልማት
ሥራ ድርጅቶችን በአንዳንድ ሚኒስቴሮች ቍጥጥር ሥር ለማድረግ በጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፸ ዓ. ም. አንቀጽ ፫ እና ፭ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል -
፪ ፤ አጭር ርእስ
ይህ ደንብ « የኢንዱስትሪ ፕሮጄክት አገልግሎት ማቋ ቋሚያ ደንብ ቍጥር ፸፮ ፲፱፻፸፭ ዓ ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፫ ፤ ትርጓሜ ፤
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩ « ሚኒስትር » ወይም « ሚኒስቴር » ማለት እንደአግ ባቡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ማለት ነው ፤
፪ ለዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ ፤ ዓላማ ፤ « የመንግሥት የል ማት ሥራ ድርጅት » ማለት ማናቸውም በሚኒስቴሩ ቍጥጥር ሥር የሚገኝ የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅት ነው ፤
፫ « ፕሮጄክት » ማለት ማናቸውም የኢንዱስትሪ ፕሮ ጄክት ሆኖ አዲስ ፕሮጄክቶችን እንዲሁም ነባር ፋብሪካዎችን የማስፋፋት የማደስ ፤ የመተካትና በሌላ ቦታ የመትከል ፕሮጄክቶችን ያጠቃልላል ።
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ ም
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?