×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 8/1988 ያለውጭ ምንዛሬ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ መሣሪያዎችና ዕቃዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰ / ፲፱፻፳፰ ዓም ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ መሣሪያ ዎችና ዕቃዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪፻፳፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰ / ፲፱፻፲፰ ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደሀገር ውስጥ ስለሚገቡ መሣሪያዎችና ዕቃዎች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | These Regulations are issued by the Council of Ministers በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ | pursuant to Article 5 of the Definition ofPowers and Duties of አውጥቶአል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደሀገር ውስጥ የሚገቡ መሣሪያዎችና ዕቃዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰ ፲፱፻፰፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የሚችሉ | Machinery and Goods on Franco - Valuta Basis Council of መሣሪያዎችና ዕቃዎች የዚህ ደንብ አንቀጽ ፬ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው | 2. Machinery and Goods that May be Imported on Franco ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደሀገር ውስጥ ሊገቡ የሚችሉት የሚከተሉት ብቻ ናቸው : ፩ ከውጭ መንግሥታት ፡ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ዕርዳታ ድርጅቶች በሚገኝ ዕርዳታ ወይም ስጦታከመንግሥት ጋር በሚደረጉ ስምምነቶች በቅድሚያ ለፀደቁ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች የሚያስመ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፪ ቀን ፲፱ደ . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገጽ ፪፻፷፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ሐምሌ ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፰ዓ.ም . ጧቸው መሣሪያዎችና ዕቃዎች ፣ ፭ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች : የዕርዳታ ድርጅቶች እና የዲፕሎማቲክና የቆንስላ ሚሲዮኖች የሚያስመጧቸው ዕቃዎች ፤ ፫ አግባብ ካለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ፈቃድ ያገኙ የውጭ ባለሃብቶች እና በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኢንቬስተ ሮች ለሚያካሂዷቸው የኢንቬስትመንት ሥራዎችና ለግል መገል ገያ የሚያስፈልጓቸው መሣሪያዎችና ዕቃዎች ፣ ፬ • ለሥራን ለትምህርትና ለተለያዩ ጉዳዮች፡ እንደዚሁም በስደት ውጭ አገር ቆይተው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የፌዴራል መንግሥት ገቢዎች ቦርድ በሚያወጣው መመሪያ በሚወ ስነው መሠረት ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው መገልገያ ይዘዋቸው የሚመጡት ዕቃዎች ፣ ፭ : በስፖርት በኪነትና በመሳሰሉት ለግለሰቦችና ለድርጅቶች | 3. Repeal የሚሰጡ ሽልማቶች ። ፫ የተሻረ ደንብ ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች | 4. Transitional Provisions የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፬ በዚህ ደንብ ተሽሮአል ። ፬ • የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች በዚህ ደንብ አንቀጽ ፪ እንደተደነገገው ካልሆነ በስተቀር ፤ ፩ . ከሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻ ፰ በኋላ አዳዲስ መሣሪያዎችና ዕቃዎችን ፤ ፪ ከመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፫፬ ዓ.ም በኋላ ያገለገሉ መሣሪያ ዎችና ዕቃዎችን ፤ ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት አይቻልም ። ፭ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከሐምሌ ፲፫ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። መለስ ዜናዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?