ሻነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / cause of action / አለው ? የም / አሮሚያ አሰሪና .. *
የሰበር መ / ቁ 24576
ቀን ሰኔ 20 ቀን 1998 ዳኞች 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሠ አመልካች፡- የኢት . መንገዶች ባለሥልጣን ጅማ ዲስትሪክት አልቀረበም ፡፡ መልስ ሰጪ ፦ ዝናቧ አበበ ቀረበች ።
ፍ ር ድ በዚህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወሰንልኝ የሚል ወይምስ የለውም ? የሚለውን የሕግ ነጥብ የሚመለከት ነው ።
ወሳኝ ቦርድ መ / ሰጭ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ
ይወሰንልኝ በማለት ያቀረቡትን ክስ በመቀበል አከራክሮ ውሣ ሰጥቷል ፡፡ በውጫው ላይ
ይግባኝ የቀረበለት ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም ከላይ የተመለከተውን የሕግ ነጥብ ሳይመረመር
አልፎታል ፡፡
አመልካች በዚህ ችሎት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት መ / ሰጭ መልስ ሰጥቷል ።
ችሎቱም ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወስንልኝ የሚል ዳኝነት በመጠየቅ
የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / cause of action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የሕግ
ነጥብ መሠረት በማድረግ አቤቱታ ያቀረበበትን ውሣ መርምሯል ፡፡
ይህ ችሉት በመ / ቁ 16273 ጥቅምት 22 ቀን 1998 በሰጠው ውሣ አግባብነት
ያላቸውን የሕጉን ድንጋጌዎች በመተርጎም አንድ ሠራተኛ ከውሉና ከአሠሪና ሠራተኛ
ፌደራል ብ ቀላይ ፍርድ ቤት
የ ... " ገልባጭ
ሕጉ አንፃር ሊያገኘው የሚገባና የቀረበለት ጥቅም ካለ የቀረበት ጥቅም እንዲሰጠው መጠየቅ
የክስ ማቅረብ / የሚችል ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ
ይወሰንልኝ ብቻ የሚቀርብን
ክስ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድም ሆነ የሥራ ክርክር ችሎት ተቀብለው ሊያዩ
የሚችሉበት የሕግ ምክንያት የለም በማለት የሕግ ትርጉም ሰጥቷል ።
በዚህ ጉዳይም የም / አ / አሰሪና ሠራተኛ ወሳኝ ቦርድ መ / ሰጭ ያቀረቡትን ላልተወሰነ
ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወሰንልኝ በማለት ያቀረቡትን ክስ የክስ ምክንያት የለውም በማለት
ውድቅ ማድረግ የነበረበት ሲሆን ጉዳዩን ተቀብሉ በማከራከር ውሣኔ በመስጠቱ መሠረታዊ
የሕግ ስህተት ፈጽሟል ፡፡
ው ሣ ኔ
የም / አ / የአሠሪና ሠ / ወ / ቦ በመ / ቁ ጂ / ቢ / አም 2-49 / 2604 የሰጠው ውሣና
የኦሮሚያ ጠ / ፍ / ቤት በመ / ቁ 38278 የሰጠው ትዕዛዝ / ው / ተሽሯል ፡፡
ግራ ቀኙ በዚህ ችሉት ያወጡትን ኪሣራ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፤ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ አምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ክ ... “ ልያና
ኃ ! 10 mg
ፊርማ_ት
You must login to view the entire document.