×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅቁጥር 10/1990 ዓም የቴምብር ቀረጥ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ ግንቦት ፬ ቀን ፲፱የኝ _ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፲ ዓም : የቴምብር ቀረጥ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፲ ስለቴምብር ቀረጥ አከፋፈል የወጣ አዋጅ በሰነዶች ላይ የተጣለው የቴምብር ቀረጥ የኪነጥበብ ዕድገትን ፡ የፋይናንስ ተቋሞችን እንቅስቃሴ እና የካፒታል ንብረት ዝውውርን ለማገዝ በሚያስችል አኳኋን እንዲሻሻል ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አተYለ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፵ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ ግልግል ” ማለት ስለግልግል ፡ ስለዕርቅ ፣ ስለስምምነት ወይም ስለሌላ ተመሳሳይ ጉዳይ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች በተደረገ ስምምነት መሠረት በፍርድ ቤት ሳይሆን በገላጋዮች አልቆ በጽሁፍ የተሰጠ ውሳኔ ነው ፡ ፪ “ ማገቻ ” የተወሰነ ነገር በመፈጸሙ ወይም ባለመፈጸሙ ምክንያትየሚቀር ሆኖ ፡ አንድሰው ለሌላውገንዘብ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበት ማናቸውንም ሰነድ ወይም በምስክር የተረጋገጠ ሆኖ ፡ ነገር ግን በትዕዛዝም ሆነ ለአምጪው የማይከፈልበት አንድ ሰው ለሌላው ገንዘብ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበትን ማናቸውንም ሰነድ ይጨምራል ፣ ያንዱዋጋ 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፯፻፴፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፬ ቀን ፲፱፻፶ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 36 - 12 May , 1998 - - Page 737 ፫ . “ የኅብረት ስምምነት ” ማለት በአንድ ወይም ከአንድ በሚበልጡ የሠራተኞች ማኅበራት - ወኪሎች እና በአንድ ወይም ከአንድ በሚበልጡ አሠሪዎች ወይም የአሠሪ ማኅበራት ወኪሎች ወይም አሠሪዎችን በሚወክሉ ተጠሪዎች መካከል ስለሥራ ሁኔታዎች የሚደረግ በጽሁፍ የሠፈረ ስምምነት ነው ፡ ፬ . “ የሥራ ውል ” ማለት ማንኛውም ሰው ደመወዝ እየተከ ፈለው ፡ በአሠሪ መሪነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ሥራ ለአሰሪው ለመሥራት ሲስማማ በሁለቱ መካከል የሚመሠረት ውል ነው ፡ ፭ . “ ሰነድ ” ማለትማናቸውም መብት ወይም ግዴታ የተመሠ ረተበት ፡ የተመዘገበበት ፡ የተላለፈበት ፡ የተወገደበት ፡ ልኩ የተወሰነበት : ወይም የተስፋፋበት ወይም የተጠቀሰው ድርጊት ተፈጽሟል የተባለበትማንኛውም የጽሁፍ መረጃ ፮ . “ ሚኒስትር ” ማለት የገንዘብ ሚኒስትር ነው ፤ ፯ “ ማረጋገጫ ” ማለት የሕዝብ ጉዳዮችን ለማረጋገጥ ሥልጣን ባለው ሰው በሰነዶች ላይ የሚሰጥ ምስክርነት ፰ . “ ሰው ” ማለት ማናቸውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ቢሆንም ባይሆንም ማናቸውም ድርጅት ነው ፡ ፬ . “ ሰነድ ማስፈጸም ” ማለት ሰነድ መስራት ፡ ማውጣት ፡ በሰነዱ የተመከለተውን ማስፈጸም ወይም ሰነዱን ማዛወር ፲ . “ የመያዣ ሰነድ ” ማለት ተበዳሪው ወይም ዋሱ ለአበዳሪ በሙሉ ወይም በከፊል ንብረቱን በመያዣነት የሚሰጥበት ሰነድ ነው ፡ ፲፩ . “ መተዳደሪያ ደንብ ” እንደአግባብነቱ የመመስረቻ | ጽሁፍን ይጨምራል ። ፫ የቴምብር ቀረጥ የሚከፈልባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ሰነዶች የቴምብር ቀረጥ ይከፈልባቸዋል ፤ ፩ . የማንኛውም ንግድ ማኅበር ፡ የኅብረት ሥራ ማኅበር ወይም የማንኛውም ዓይነት ማኅበር መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ ፣ . ፪ ግልግል ፡ ፫ . ማገቻ ፡ ፬ . የዕቃ ማከማቻ ማረጋገጫ ሰነድ ፣ ፭ ውል ፡ ስምምነትና የእነዚህ መግለጫ ፤ ፮ የመያዣ ሰነዶች ፣ ፯ የሕብረት ስምምነት ፡ ፰ የሥራ ( ቅጥር ) ውል ፡ ፬ የኪራይ ፡ የተከራይ አከራይና መሰል መብት የማስተላ ለፊያ ሰነዶች ጭምር ፡ ፲• ማረጋገጫ ፲፩ የውክልና ሥልጣን ፡ ፲፪• የንብረት ባለቤትነትን ማስመዝገቢያ ሰነድ ፡ ፬• የቴምብር ቀረጥ አከፋፈል ልክ ÷ _ ፩• በአንቀጽ ፫ ስር በተመለከተው በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ | መከፈል የሚገባው የቀረጥ መጠን ከዚህ ጋር በተያያዘውና የዚህ ኣዋጅ አንድ አካል ሆኖ በሚቆጠረው ሠንጠረዥ ውስጥ እንደተዘረዘረው ይሆናል ። ፪• አንድ ሰነድ በተደጋጋሚ ተፈጻሚ ሲሆን ሊከፈል የሚገዛው የቀረጥ መጠን በዚሁሠንጠረዥ ውስጥ የተመለ ከተው ነው ። ገጽ ፯፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴mግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻ ዓም . Federal Negarit Gazeta No . 36 - 129 May , 1998 – Page 738 ፭ የቀረጡ አተማመን ፩ በአንድሰነድ መሠረት ተፈጻሚየሚሆነውመብት ወይም ግዴታ ሊተመን የሚችል ከሆነ በዚሁ ሰነድ ላይ የሚከ ፈለው የቀረጥ መጠን በሠንጠረዡ ላይ እንደተመለከተው የዋጋው መቶኛ ይሆናል ። ፪ በአንድ ሰነድ መሠረት ተፈጸሚየሚሆነው መብት ወይም ግዴታ ሊተመን የማይችል ከሆነ በዚሁ ሰነድ ላይ ሊከፈል የሚገባው የቀረጥ መጠን ለእያንዳንዱ ሰነድ በዚሁ ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተው የቀረጥ መጠን ይሆናል ። ፫ አንድ ሰነድ ላይ ተከፋይ የሚሆነው ቀረጥ በብር ሳይሆን በሌላ ገንዘብ ከሆነ ፡ የቀረጡ መጠን የሚሰላው ሰነዱ በተፈጸመበት ቀን በዋለው የምንዛሪ ልክ ነው ። ፬• በስቶክ ወይም ሌላ ዋስትና ባለው ነገር ላይ ሊከፈል የሚገባው የቀረጥ መጠን በዋጋው ላይ ተመስርቶ ከሆነ ፡ የቀረጡ መጠን የሚሰላው ሰነዱ በተፈጸመበት ቀን በዋለው አማካኝዋጋ መሠረት ነው ። ፭ ብዙ የተለያዩ ነገሮች የተጠቃለሉበት ወይም ለብዙ ልዩ ሰነዶችየቆመማናቸውም ሰነድ በያዛቸው ልዩልዩ ሰነዶች መጠን በዚህ አዋጅ መሠረት በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ የሚከፈለው ቀረጥ በመጠቃለል ተደምሮ ይከፈልበታል ። ፮ : ሀ ) ንብረትን በባለቤትነት ለማስመዝገብ በተቋቋመ ሰነድ ላይ የሚከፈለው የቴምብር ቀረጥ የሚተመነው በንብረቱ ሰነድ ውስጥ በተወሰነው የንብረቱ ዋጋ ላይ ሆኖ ዋጋው በፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ተቀባይነት ያገኘ እንደሆነ ነው ። ለ ) በንብረቱ ሰነድ ላይ የተመለከተውን ዋጋ የፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ያልተቀበለው እንደሆነ ፥ ተገቢው የቴምብር ቀረጥ የሚከፈልበት የንብረቱ ዋጋ ለዚሁ ጉዳይ የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ በሚሰይመው ኮሚቴ ይወሰናል ። ፯ - ሓርያ ግዴታ ፩ ከዚህ በታች በተመለከቱት ንዑስ አንቀጾች በሌላ አኳኋን ካልተገለጸ በስተቀር በአንድ ሰነድ ተጠቃሚ የሆነ ሰው ሰነዱ ላይ የሚተመነውን የቴምብር ቀረጥ የመክፈል ግዴታ አለበት ። ፪ . በኢትዮጵያ ውስጥ ሰነዱን የሚሠራው ወይም የሚሰጠው ሰው ሰነዱ እንደተፈጸመ የቴምብር ቀረጡን የመክፈል ግዴታ አለበት ። ሆኖም አንድ ሰነድ የተሠራው ወይም የተሰጠው ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆነ የቴምብር ቀረጡን የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰነዱን በኢትዮጵያ ውስጥ መጀመሪያ ያስፈጸመው ሰው ነው ። ፫ በኪራይ ውል ውስጥ የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀር በኪራይ ውል ላይ የሚከፈለውን የቴምብር ቀረጥ የመክፈል ግዴታ ያለበት ተከራይ ነው ። ፬• በመያዣ ሰነድ ላይ የሚከፈለውን የቴምብር ቀረጥ ተበዳሪው የመክፈል ግዴታ አለበት ። ፭ በንብረት ባለቤትነት ስም ማስመዝገቢያ ሰነድ ላይ ሊከፈል የሚገባውን የቴምብር ቀረጥ ሌላ ስምምነት ከሌለ በስተቀር የመክፈል ግዴታ ያለበት የንብረቱ ባለቤትነት የሚመዘገብለት ሰው ይሆናል ። | ገጽ ፯፻፴፱ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፶ ዓም . Federal Negarit Gazeta No . 36 - 129 May , 1998 – Page 739 ጸ ውል ወይም ስምምነት የሚመሰርቱ ወገኖች ለቴምብሩ ቀረጥ በጋራና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናሉ ። ፯ ፡ በቅጥር ውል ላይየሚከፈለውን የቴምብር ቀረጥ የመክፈል ግዴታ የአሠሪው ይሆናል ። ፰ ጉዳያቸውን በግልግል የሚያስወስኑ ወገኖች ለቴምብር ቀረጥ አከፋፈል በጋራና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናሉ ። | 6 በኅብረት ስምምነት ላይ ለሚከፈለው የቴምብር ቀረጥ | አሠሪውና ሠራተኞቹ በጋራና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናሉ ። ፯ ቀረጡ የሚከፈልበት ጊዜና ሁኔታ ፩ የቴምብር ቀረጥ የሚከፈለው በሚከተለው ጊዜና ሁኔታ ሀ ) በመመስረቻና መተዳደሪያ ጽሑፎች ፡ ከምዝገባ በፊት ወይም በምዝገባ ጊዜ ፡ ለ ) በግልግል ፡ ውሳኔው ከመሰጠቱ በፊት ወይም በሚሰ ጥበት ጊዜ ፥ ሐ ) በውል ወይም በስምምነት ሰነዶችላይ ፡ ከመፈረማቸው በፊት ወይም በሚፈረሙበት ጊዜ ፡ መ ) በኪራይ ወይም በተከራይ አከራይ ውል ላይ ፥ ውሉ ከመፈረሙ በፊት ወይም በሚፈረምበት ጊዜ ሠ ) በማረጋገጫ ሰነድላይ ፡ ማረጋገጫው በሚሰጥበት ጊዜ ፥ ረ ) በመያዣ ሰነድ ላይ ፡ ከመፈረሙ በፊት ወይም በሚፈረ ምበት ጊዜ ፡ ሰ ) በንብረት ባለቤትነት ስም ማስመዝገቢያ ሰነድ ላይ ፥ የማስመዝገቡተግባርከመፈጸሙ በፊት ወይም በሚፈጸ ምበት ጊዜ ። ፪ : ሀ ) የሚከፈለው የቴምብር ቀረጥ ከብር ፶ በታች በሚሆ ንበት ጊዜ ፡ ክፍያው ተገቢውን ዋጋ የያዘውን ቴምብር በመለጠፍ ይፈጸማል ። ለ ) የሚከፈለው የቴምብር ቀረጥ ከብር ፶ የበለጠ ሲሆን | ወይም የሰነዱ ዓይነትና ሁኔታ ለየት ያለ አሠራርን ሲጠይቅ ፡ የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ቴምብር ከመለጠፍ በሌላ መንገድ ቀረጡ እንዲከፈል ሊያደርግ ይችላል ። ፫ : ሀ ) የቀረጥ ቴምብር በተለጠፈበት ሰነድ የሚሠራ ወይም የሚቀበል ሰው በዚህ ቴምብር ሁለተኛ እንዳይሠራ መሠረዝ አለበት ። ለ ) ቴምብር የተለጠፈበትን ሰነድ የሚቀበሉ ሰዎች ስለቴ ምብሩ አሰራረዝ የፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥ ልጣን በሚወስነው መሠረት ይፈጽማሉ ። ሐ ) በሰነድ ላይ የተለጠፈ ቴምብር የፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን በሚወስነው መሠረት ካልተ ሠረዘ ሰነዱ ቴምብርእንዳልተለጠፈበትይቆጠራል ። በዚህ ምክንያት የሚመጣው ኃላፊነት የሚወድቀው | A . Power of the Federal Inland Revenue Authority በባለጉዳዩ ላይ ሳይሆን የቀረጥቴምብር በተለጠፈበት ሰነድ በሚሠራ ወይም በሚቀበል ሰው ላይ ይሆናል ። ፰ የፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ሥልጣን የፌዴራል የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ፤ ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት የተወሰነውን ቀረጥ ለመሰብሰብና ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ፣ ፪ ቀረጥ ከፋዮች ስለቀረጡ አወሳሰን የሚረዱ መዛግብትንና ደብተሮችንሶ ወረቀቶችን ፡ ማናቸውንም ልዩ ልዩ ሰነዶ ችንና ውሳኔዎች እንዲያቀርቡ ለማድረግና ለመመርመር አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘውም ጉዳዩ የሚመለከተው ሰው እራሱቀርቦእንዲያስመረምርወይምእንዲያስረዳለማዘዝ ፤ ገጽ ፯፻፵ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፬ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ፫ ጉዳዩ የሚመለከተው ቀረጥ ከፋይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በተመለከተው መሠረት ለመፈጸም ፈቃደኛ ሳይሆን በቀረ ጊዜ ቀረጡን በግምት ለመወሰንና ለመሰ ብሰብ ፡ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። | ፱ ይግባኝ የማቅረብ መብት የፌዴራል የአገርውስጥገቢ ባለሥልጣን በወሰነውየቴምብር ቀረጥ ሂሣብ የማይስማማ ቀረጥ ከፋይ ባለሥልጣኑ ውሳኔውን በጽሑፍ ካስታወቀበት ቀን አንስቶ ከ፳፩ ቀኖች በማይበልጥ ጊዜ ውስጥ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ለማቅረብ ይችላል ። ፲ የቴምብር ቀረጥ አለመከፈል የሚያስከትለው ውጤት ፩ . ማንኛውም ሰነድ በዚህ አዋጅ መሠረት ትክክለኛ የቴምብር ቀረጥ ካልተከፈለበት በስተቀር በውል ወይም በሕግ ማስረጃ የመቀበል ሥልጣን ባለው ሰው ወይም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ዘንድ በማስረጃነት ተቀባይነት አይኖረውም ፣ ምልክት አይደረግበትም ወይም ማረጋገጫ ኣይሰጥበትም ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው በወንጀል ፍርድ ቤት በሚታይ ክርክር በማስረጃነት የሚቀርቡ ሰነዶችን አይመለከትም ። ፫ . በዚህ አዋጅ መሠረት በመረጃነት ተቀባይነት ያላገኙ ሰነዶች ሊከፈልባቸው የሚገባው ቀረጥ በሁለት እጥፍ ተከፍሎባቸው በመረጃነት ሊቀርቡ ይችላሉ ። ሆኖም በዚህ ሁኔታ የሚከፈለው ቀረጥ ከ፲ ብር ማነስ የለበትም ። ፬ ከዚህ በላይ በተመለከቱት ንዑስ አንቀጾች የተወሰነው ቅጣት ተፈጻሚ መሆን በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ መሠረት ከመከሰስ አያግድም ። - ፲፩ ከቀረጥ ነፃ መሆን _ _ ፩ ሚኒስትሩ በቂ ምክንያት ሲቀርብለት ከቴምብር ቀረጥ ነፃ ሊያደርግ ይችላል ። ፪• የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፳፱ ተፈጻሚ የሚሆንባቸው የመን ግሥት መሥሪያ ቤቶች ከቴምብር ቀረጥ ክፍያ ነፃ ናቸው ። የአስመጪነት የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ለሽያጭ የሚያስመጡት ንብረት በአስመጪዎቹ ስም በሚመዘገብበት ጊዜ የቴምብር ቀረጥ አይከፈልበትም ። ፬• መንግሥት ባጸደቃቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እና ኮንቬንሽኖችመሠረት ሰነዶች ከቴምብር ቀረጥ ነጻ ሊደረጉ ይችላሉ ። ፭ ተመሳሳይ መብት የተሰጠ መሆኑ ሲረጋገጥ ኤምባሲ _ ዎችን ፡ ቆንስላዎችን ፡ እና ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖችን ሚኒስትሩ ከቴምብር ቀረጥ ነጻ ሊያደርጋቸው ይችላል ። ፮ የአክሲዮን ድርሻ የምስክር ወረቀት ሲመዘገብ የቴምብር ቀረጥ አይከፈልም ። ፲፪ . ቅጣት ፩ . ማንኛውም ሰው ፡ ሀ ) ማናቸውንም ቀረጥ ሊከፈልበት የሚገባውን ሰነድ ተገቢውቴምብር ሳይለጠፍበት ያስፈጸመ ወይም ከምስ ክርነት በስተቀር የፈረመ እንደሆነ ፣ ለ ) ተገቢውን ቀረጥ እንዳይከፍል ለማድረግ በማሰብ የአንደን ሰነድ እውነተኛ ሁኔታ የደበቀ እንደሆነ ፡ ጥፋተኛነቱ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ ከብር ፳፭ሺህ በማያ ንስና ከብር ፴፭ ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮና ከ፲ ዓመት በማያንስና ከ፲፭ ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እሥራት ይቀጣል ። ጽ ፯፻፵፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጫንቦት ፩ ቀን ፲፱ዓ . ም 4 ማንኛውም ሰው ፣ ሀ ) ቴምብር ወይም ቴምብር የተለጠፈበት ወረቀት ለመሸጥ ተፈቅዶለት በዚህ አዋጅ መሠረት የወጡ ደንቦችን የጣሰ እንደሆነ ፣ ወይም ለ / ቴምብር ወይም ቴምብር የተለጠፈበት ወረቀት ለመሽጥ ሳይፈቀድለት ፡ የሸጠ ወይም ለመሽጥ ያቀረበ እንደሆነ ፣ ጥፋተኛነቱ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ ከብር፭ሺህ በማያንስና ከብር ፳ ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮና ከ፭ ዓመት በማያንስና ከ፲ ዓመት በማይበልጥ ጽኑእሥራት ይቀጣል ። | 13 . Repeal and Savings • የተሻረናጸንቶ የሚቆይ ሕግ ፩ : የቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፬ / ፲፱፻፸፱ ዓም ተሽሮ በዚህ አዋጅተተክቷል ፡ ፡ ጀ የቴምብር ቀረጥ ደንብ ቁጥር ፪፻፳፩ / ፲፱፻፶፩ ዓም ድንጋ ጌዎች ይህን አዋጅ እስካልተቃረኑ ድረስ ጸንተው ይቆያሉ ። 6• መመሪያ - የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም | አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎችን የማውጣት ሥልጣን ተሰጥ | 15 . Effective Date ቶታል ፡ ፡ ፲፭ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፯ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፯፻፵፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፬ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም የቴምብር ቀረጥ ታሪፍ ሠንጠረዥ - በሠነዶች ላይ የሚከፈል የቴምብር ቀረጥ የሚወሰነው ፡ የሚጠየቀውና የሚሰበሰበው ከዚህ በታች በተመለከተው ልክ ነው ፤ የሠነዱ ዓይነት የተወሰደ | የማስከፈያ ስሌት መሠረት ልክ የማንኛውም የንግድ ሥራ ፡ ወይም ማናቸውም ሌላ ማኅበር የተመሠረተበት መተዳደሪያ ደንብ ፡ ሀ ) መጀመሪያ ሲፈጸም ለ ) በመለጠቅ ሲፈጸም ብር 350 የሕብረት ሥራማኅበር መተዳደሪያ ደንብ ሀ ) መጀመሪያ ሲፈጸም ለ ) በመለጠቅ ሲፈጸም ብር 35 1 3 | ግልግል የሚተመን የማይተመን ብር 35 ማገቻ ( ቦንድ ) የዕቃ ማከማቻ ማረጋገጫ ሠነድ ውሎች ፡ ስምምነቶችና መግለጫዎቻቸው በቁርጥ ብር 5 . 00 የመያገና ነድ የሕብረት ስምምነት ሀ ) ሲመዘገብ ብር 350 ብር 100 ለ ) ሲሻሻል የቅጥር ውል ስምምነት የአንድ ወር ኪራይ ፡ የተከራይ አከራይና መሰል መብት በዋጋው ማስተላለፊያ ሠነድ ማረጋገጫ ብር 5 . 00 የውክልና ሥልጣን ብር 3500 | የንብረት ባለቤትነት ስም ማስመዝገቢያ |

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?