ምክንያት የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፌ / መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት
ያለውን ድርጅት ሲገዙ የቤቱ ኪራ በ 5
የሰበር.መ.ቁ. 23067
ግንቦት 15/1998
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሀይ ታደሠ
2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ
4. አቶ መስፍን እቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ
ተጠሪ፡- አቶ ዘርአብሩክ ሀጎስ
ፍ ር ድ
አመልካች በመሠረተው ክስ ሲሆን በክሱም ተጠሪ ክርክር በተነሣበት ቤት ውስጥ
የጨመረ ስለሆነ በአዲሱ ተመን የኪራይ ውል
እንዲሞሉና የኪራይ ልዩነቱን እንዲከፍሉ ተጠይቀው ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ከመጋቢት
1993 እስከ ህዳር 1995 ኪራይ ከውሃ ፍጆታ ጋር በጠቅላላው ብር 123,431
እንዲከፍሉ ቤቱንም እንዲያስረክቡ ጠይቋል ፡፡ ፍ / ቤቱም ተጠሪ የቤቱን ኪራይ በአዲሱ
ተመን ሣይሆን በቀድሞ ተመን መሠረት ሊከፍሉ ይገባል ቤቱንም የሚያስረክቡበት
ምክንያት የለም በማለት ወስኗል ፡፡ በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፌ / ከፍተኛ
ፍ / ቤትም ይግባኙን ባለመቀበል ሠርዞታል ።
የአሁኑም የሠበር አቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው ፡፡ ይህ ችሎትም
ተጠሪ በአዲሱ ተመን የኪራዩን
ዋጋ እንዳይከፍሉም ሆነ ቤቱን እንዳያስረክቡ
ፉራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ክል ልባጭ
የኪራይ ተመን መሠረት ቢሆንም ፧ የኪራይ ውል እንዲሞሉ መጠየቁ የኪራይ መብቱ
- ባባል ወይስ አይገባም የሚለው ነጥብ ሳይሆን
የተሠጠውን ውሣኔ አግባብነት ለመመርመር ጉዳዩን ለሠስር አስቀርቦ የግራ ቀኙን
የቃል ክርክር አድምጧል ፡፡
የፌ / መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ተጠሪ ኪራይ መክፈል ያለባቸው በቀድሞ የኪራይ
መጠን ነው ለማለት ምክንያት ያደረገው ተጠሪ የንግድ ድርጅቱን ሲገዙ የተከራይነት
መብት የሚተላለፍላቸው በመሆኑና የተከራይነት መብቱን የሚያገኙት የቀድሞ ተከራይ
ባደረጉት ውል መሠረት ስለሆነ መጠኑም የሚወሰነው በቀድሞ የኪራይ ውል መሆኑን
በእርግጥ የንግድ ሕግ ቁጥር 145 የንግድ ድርጅት የገዛ ሰው ከድርጅቱ ጋር
ንግዱ የሚካሄድበት ቤት ኪራይ መብት የሚተላለፍለት መሆኑን ያመለክታል ፡፡
በተያዘው ጉዳይም ቢሆን ተጠሪ ድርጅት በመግዛታቸው ንግዱ የሚካሄድበት ቤት
ኪራይ መብት እንዲያጡ አልተደረገም ፡፡ ይልቁንም አመልካች ተጠሪ ቀርበው ፤ በአዲሱ
የተላለፈላቸው መሆኑን የሚያመለክት ነው ፡፡ በመሆኑም በዚህ ጉዳይ መነሣት ያለበት
የኪራዩ መብት ከተጠሪ ሊተላለፍ
አመልካች የቤቱን ኪራይ መጠን ለመጨመር የሚያስችል ሕጋዊ መብት አለው ? ወይስ
የለውም ? የሚለው ነው ፡፡
በአከራዩ
በኩል የኪራይ ገንዘብ ተቀብሎ ቤቱን ተከራዩ
እንዲገለገልበት የመስጠት ግዴታ ሲጥልበት በተከራዩ በኩል ደግሞ በቤቱ በመገልገል
የኪራዩን ገንዘብ የመክፈል ግዴታ ይጥልበታል ፡፡ ነገር ግን የኪራዩ ልክ እንዴት
ይወስናል የሚለውን ስንመለከት የቤቶችን ኪራይ የሚመለከቱ ደንቦችን የያዘው
የፍ / ብሔር ሕጉ ክፍል ሥር የሚገኘው ቁጥር 2950 የኪራይ ልክ በሁለቱ ተዋዋዮች
ዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ክል ግልባጭ
ፋላል ፡፡ ተጠሪ የንግድ ድርጅቱን ሲገዙ የሚተላለፍላቸው የመከራየት
መብት ብቻ እንጂ እስከመጨረሻው በቀድሞ የኪራይ መጠን የመከራየት መብት ጭምር
የሚያስችል የሕግ መሠረት የላቸውም ፡፡ የኪራዩን መጠን በተመለከተም የአመልካች
የሚወሠን መሆኑን ፣
ልኩ አጠራጣሪ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ደግሞ የማዘጋጃ ቤት
ባለስልጣኖች በወሰኑት ታሪፍ መሠረት ፣ ታሪፍ የሌለ ከሆነ የቦታዎቹን ልማድ
በመከተል ሊወሰን እንደሚችል ያስገነዝበናል ፡፡
ወደ ተያዘው ጉዳይ ስናመራም አሁን ክርክር የተነሳበት ቤት ቀድመው
የተከራዩን ለተጠሪ የንግድ
ድርጅት የሸጡላቸው ግለሠብ ሲሆኑ የቤቱን ኪራይ
ከአመልካች ጋር በነበራቸው የውል ስምምነት መሠረት ሲከፈሉ ቆይተዋል ፡፡ ተጠሪም
ድርጅቱን ከገዙ በኋላ በአመልካችና ድርጅቱን በሸጡት ግለሠብ የነበረው የኪራይ ውል
ግንኙነት ተቋርጦ የኪራይ መብቱ ለተጠሪ ተላልፏል ፡፡ ይህንንም መብት ተጠቅመው
ተጠሪ ከአመልካች ጋር አዲስ የኪራይ ውል መመስረት ያለባቸው መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡
አዲስ የኪራይ ውል ሲቋቋም ደግሞ የሴቱ ባለቤት የኪራዩን ገንዘብ ከፍ ወይም ዝቅ
ሊያደርገው
ባለመሆኑ ቤቱን ልከራይ የሚገባው በቀድሞ የኪራይ ልክ ነው በማለት ለመከራከር
ድርጅትን የሚያስተዳድረው ቦርድ የንግድ ድርጅት ገዝተው የቤት ኪራይ መብት
የተላለፈላቸው ሰዎች የገበያ ዋጋን መሠረት በማድረግ በወጣው የጨረታ መነሻ ዋጋ
ኪራይ መክፈል ያለባቸው መሆኑን መጋቢት 29/93 ቦርዱ ባደረገው ስብሠባ የተወሰነ
መሆኑን ከግራ ቀኙ የቃል ክርክር ተረድተናል ፡፡ በመሆኑም ቦርዱ የቤቱን የኪራይ
መጠን የገበያ ዋጋን መሠረት አድርጎ ተመን ማውጣቱ የፍ / ህ / ቁ . 2950 / 2 / ን የተከተለ
አሠራር መሆኑን ተገንዝበናል ፡፡ በዚህም ምክንያት የስር ፍ / ቤት የንግድ ድርጅት የገዛ
ሠው ቤቱን የመከራየት መብት አብሮ ስለሚተላለፍለት ኪራዩን መክፈል ያለበት
ፍራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ክክል ገልባጭ
3. ሇ ኣልጫ ተሻሽሏል ፡፡
5 ኣውሃ ፍጆታ በድምሩ 123,431 / አንድ መቶ ሃያ የቀድሞ ተከራይ በሚከፍለው መጠን ነው በማለት የደረሠበት መደምደሚያ ሕጉን ያላገናዘበ ነው ፡፡
በሌላ በኩል ተጠሪ በተላለፈላቸው የመከራየት መብት በቤቱ እየተጠቀሙ አመልካች ቤቱን ለማከራየት በወሠነው የገንዘብ መጠን ቀርበው የኪራዩን ውል ለመፈፀምም ሆነ ኪራዩን ለመክፈል ፈቃደኛ አልሆኑም ፡፡ በመሆኑም የኪራይ ውል ለመፈፀምም ሆነ ኪራዩን ለመክፈል ፈቃደኛ እስካልሆኑ ድረስ ቤቱን ይዘው የሚቆዩበት ሕጋዊ ምክንያት አይኖርም ፡፡ በዚህም ምክንያት የሥር ፍ / ቤት ተጠሪ ቤቱን ሊለቁ አይገባም በማለት የሠጠው ውሣኔ ስህተት ነው ፡፡
ው ሣ ኔ 1. የፌ / መ / ደረጃ ፍ / ቤት በመ / ቁ . 26059 በ 01 / 02 / 1997 ዓ.ም የሠጠው ውሣኔ
የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ . 85255 በ O7 / 03 / 1998 ዓ.ም. የሠጠው ትዕዛዝ በድምፅ 2. ተጠሪ የቤቱን ኪራይ ሊከፍሉ የሚገባው በአዲሱ የኪራይ ተመን በመሆኑ ክስ
የቀረበበትን የቤት ኪራይ እና
ሶስት ሺህ አራት መቶ ሠላሣ አንድ ብር / ውሣኔ ከተሠጠበት ጊዜ ጀምሮ
ተከፍሎ አለቀ ድረስ ከሚታሠብ 9 % ወለድ ጋር ይክፈሉ ፡፡ ለክርክር ምክንያት
የሆነውን ቤት ተጠሪ ለአመልካች ያስረክቡ ፡፡
3. ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ ።
መዝገቡ ተዘግቷል ፡፡ ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአራት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ግልባጭ
39.00 ዓ r
የሐሳብ ልዩነት
መልስ ሰጭ የቤቱን ኪራይ ጨምሮ እንዲከፍል የተጠየቀውን ለመክፈል ፈቃደኛ
አልሆነም ፡፡ ፈቃደኛ ካልሆነ አመልካች ውሉ ፈራሽ እንዲሆንለት መጠየቅና በቀድሞ
የኪራይ ክፍያ መጠን ከወለድ ጋር ውዝፍ ኪራዩን የማስከፈል መብት ከሚኖረው በቀር
መልስ ሰጭው ያልተስማማበትን ወይም የኪራይ ውል ያልፈጸመበትን የኪራይ ክፍያ
መሠረት በማድረግ ኪራይ እንዲከፍል ሊያስገድደው አይገባም ፡፡
የተጠቀሰውም የፍ / ሕ / ቁ . 2950 ሁለቱ ወገኖች በኪራይ ውሉ ክፍያ ላይ
ስምምነት ላይ ሲደርሱ መጠኑን
በሚመለከት በስምምነት ወይም በአስተዳደሩ
የሚወሰንበት ሁኔታ የሚያስቀምጥ እንጂ ለእንደዚህ አይነቱ ጉዳይ አግባብነት የለውም ፡፡
ስለሆነም መልስ ሰጭው የኪራይ ክፍያውን መክፈል የሚገባው በቀድሞ ኪራይ
ክፍያ መጠን ከሕጋዊ ሰነድ ጋር ሊሆን ይገባል በማለት የኪራይ ክፍያውን በሚመለከት
ብቻ ከተሰጠው ውሣኔ በሐሳብ ተለይቻለሁ ፡፡
የዳኛ ፊርማ ፣ ጌታቸው ምህረቱ
ፍራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ክክል ጎልባጭ
You must login to view the entire document.