ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮ ።
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ. "
የጋዜጣው ዋጋ ባገር ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል "
1 ፱፻፷፩ ዓ ም
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፮ / ፷፩ ዓ. ም.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፹፯፷፩ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፯ ፷፩ ዓም የማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ.
ገጽ ፻፳፪
ገጽ ፻፳፭
ቍጥር ፫፻፹፮ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
የመንግሥት ማስታወቂያ ።
ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ ከዚህ ሚከተለውን ማዕርግ ሰጥተዋል "
ገጽ ፻፳፮
ኅዳር ፳፭ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
ለቀኛዝማች አሰፋ ገብረ መድኅን ፤ ፊታውራሪነት ።
ታኅሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.
ለፊታውራሪ ታደሰ ወልዴ ፤ ደጃ u ማች ነት ። ለኰሎኔል ጌታቸው ሀብተ ወልድ ፤ ብሪጋዲዬር
ለቀኛዝማች ነብረሙስ ከትክት ፤ ፊታውራሪነት ። ለባላምባራስ ነቅዓ ጥበብ በቀለ ፤ ቀኛዝማችነት ፤ ለግራዝማች ደቃ ኃይለ ጽዮን ፤ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች ደርባ ጢጢንጋ ፤ ቀኛ n ማችነት ። ለግራዝማች ለገሠ በያን ፤ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች መንግሥቱ አጋዥ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች አሟልቶ መኩሪያ ፤ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች ነጋሽ ተፈራ ፤ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች በላይ ደምሴ ቀኛዝማችነት " ለግራዝማች ነጋሽ ሶኒሳ ፤ ቀኛዝማችነት ፤ ለአቶ ተዘራ ወልደ ጊዮርጊስ ፤ ቀኛዝማችነት ። ለአቶ ታፈስ ደለሉ ፤ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች ማሞ መርጊያ ቀኛዝማችነት ። ለግራዝማች ገብረ ጻድቅፈይሳ ቀኛዝ ማችነት "
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍ.ር g ሺ፫፻፷፬ (1364)