×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 23205

      Sorry, pritning is not allowed

የሰ / መ / ቁ 23205
መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በሥራ ቦታ ላይ የሚፈጠርን አንባጓሮ ወይም ጠብ ም ል / ደረጃ ፍ / ቤት ባቀረቡት ክስ በአመልካች መ / ቤት ተቀጥረው ዳኞች 1. አቶ ከማል በድሪ
2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ 3. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ 4. አቶ መስፍን እቁበዮናስ
5. ወ / ት ሒሩት መለሰ አመልካች የወተት ልማት ድርጅት ተጠሪ አቶ ተመስገን ቢሆነኝ
ፍ ር ድ አጫሪነትን ይመለከታል ፡፡
የአሁን ተጠሪ በፌ /
ሲያገለግሉ እንደቆዩ ገልፀው ድርጅቱ ግን ያላግባብ ከሥራ ያሠናበታቸው በመሆኑ ውዝፍ
ደሞዝ ተከፍሏቸው ወደ ስራ እንዲመለሱ ጠይቀዋል ፡፡ አመልካችም ተጠሪ የተሰናበቱት
አለቃቸውን የድርጅቱ መውጫ በር ላይ ጠብቀው በመደብደባቸው መሆኑን ገልጿል ፡፡ ጉዳዩን
የተመለከተው የሥር ፍ / ቤትም ተጠሪ አለቃቸውን መምታታቸው ስለተረጋገጠ ስንብቱ
በአግባቡ
ነው በማለት ተጠሪ
ውዝፍ ደሞዝ ተከፍሏቸው ወደ ስራቸው እንዲመለሱ
ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ፡፡
ተጠሪ በዚህ ውጭ ላይ ቀር በመሰ ት ለፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት ይግባኝ ያቀረቡ
ሲሆን ፍ / ቤቱም ግራ ቀን አከራክሮ ተጠሪ ከድርጅቱ ግቢ ውጪ 2/3 ማትር ላይ የጥገና
ክፍል ኃላፊን በርግጫ መምታቱ እንደተረጋገጠ በመግለፁ ይህ ድርጊት ግን በሥራ ቦታ ላይ
የአምባጓሮ ወይም የጠብ አጫሪነት ድርጊት መፈፀሙን አያሳይም በማለት ተጠሪ የ 3 ወር
ደሞዝ ተከፍሏቸው ወደ ሥራ እንዲመለሱ ወስናል ፡፡
የአሁኑ የሰበር አቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው :: ይህ ችሎትም የተጠሪ
ድርጊት ከድርጅቱ ቅጥር ግቢ
መፈፀሙ በአዋጁ አንቀጽ 27 / 1 / ረ / መሠረት
መፈፀሙ ተረጋግጧል ፡፡ በመሆኑም s
አምባጓሮ ወይም ጠብ አጫሪነትን አያሣይም ወይስ ያሣያል የሚለውን ነጥብ ለመመርመር
ጉዳዩን ለሠበት በማስቀረብ የግራ ቀን የቃል ክርክር አድምጧል ፡፡
ቁጥር 377/96
አንቀጽ 27 / ሀ /
ማስጠንቀቂያ
የሚቋረጥባቸው ዝርዝር ምክንያቶች የተቀመጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አንዱ እንደ ጥፋቱ ክብደት
በሥራ ቦታ ላይ በአምባጓሮ ወይም በጠብ አጫሪነት ተጠያቂ መሆን ነው :: ይህ ድንጋጌ በሥራ
ቦታ የሚፈፀም ድብደባ ፣ ጠብ ፣ ረብሻ እና የመሣሠሉ የኃይል ተግባራት ያጠቃልላል ። በተያዘው
ጉዳይ ተጠሪው አለቃውን መደብደቡ በሥር ፍ / ቤቶች ተረጋግጧል ፡፡ የከፍተኛ ፍ / ቤትም ቢሆን
ተጠሪ የጥገና ክፍል ኃላፊውን ከድርጅቱ ውጪ 2/3 ሜትር ላይ በርግጫ የመታቸው መሆኑን
አረጋግጧል ። ተጠሪ የፈፀመው የኃይል ተግባር በአዋጁ አንቀጽ 27 / 1 / ረ / መሠረት የአምባጓሮ
ወይም የጠብ አጫሪነት ተግባር ነው :: ይሁን እንጂ ተጠሪ ድርጊቱን የፈፀመው ከድርጅቱ አጥር
ወጣ ብሎ መሆኑ ብቻውን ድርጊቱ በሥራ ቦታ የተፈፀመ አይደለም ለማለት አያስችልም ።
ተጠሪው አለቃውን ወደ ስራቸው በሚገቡበት እና በሚወጡበት በር ላይ ጠብቆ ድርጊቱን
ድርጊቱ በሥራ ቦታ ላይ የተፈፀመ ነው ለማለት የግድ
በቅጥር ጊቢ ውስጥ መፈፀም አለበት ተብሎ የተሰጠው ጠባብ ትርጉም አግባብነት ያለው ሆኖ
አላገ ነውም ፡፡ በመሆኑም ተጠሪ መፈፀሙ የተረጋገጠበት ድርጊት በሥራ ቦታ ላይ የተፈፀመ
የአምባጓሮ ወይም ጠብ አጫሪነት ድርጊት ስለሆነ የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት የደረሰበት መደምደሚያ
የሕግ ትርጉም ስህተት ያለበት ነው ::
ው ሣ ኔ
1. የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ 41248 በ 6 / 6 / 98 የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
2. የፌ / መ / ደረጃ ፍ / ቤት በመ / ቁ 12250 በ 29 / 11 / 97 የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል ፡፡
3. ወጪና ኪሣራ ግራ ቀ - ይቻቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ። ለመ / ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?