×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 287/1994 ወደ ውጭ አገር በሚላከ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣው (ማሻሻያ) ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ መንግሥት አንቀጽ ፵፩ ኣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፯ ፲፱፻፶፬ ዓም ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚካፈል ታክስ የወጣው ( ማሻሻያ ) አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯ ፲፱፻፲፬ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ወደ ወጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣውን አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ እና / ፲፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈለው ታክስ የወጣው ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፲፱ / ፲፱፻፲ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፬ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ “ ፬ • የታክሱማስከፈያ ልክ ፮፡፭ ፐርሰንት ( ስድስት ነጥብ አምስት በመቶ ) የነበረው ዜሮ ይሆናል ። ” ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፰ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ « ፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወደ ውጭ አገር የሚላከው ቡና መጠን እናየቡና ዋጋ ሲሻሻል የታክሱን ማስከፈያ ልክ አቅርቦ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስወ ስናል ። ” ፫ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?