ይ ክሱ የቀረበው የተመደብንበት የስራ መደብ
የሰበር መ / ቁ .22463
የካቲት 16 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሪ 3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የአዋሳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ / አ / ማ / ጠበቃው ቀርቧል መልስ ሰጭ፡- 1- አቶ ዮሐንስ ኤዞ
4- አቶ ዮሐንስ ጋንኤ
አንደኛው 2- አቶ ሰይፉ ብርሃኑ 5- አቶ ግርማ ወንድሙ መልስ ሰጭ 3- አቶ መስፍን አሰፋ 6- አቶ ፍሬው ከበደ
ወክሎ ቀርቧል ፍ ር ድ በዚህ ጉዳይ
ችሎት የቀረበው ክርክር የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድን ስልጣን የሚመለከት ነው ፡፡
በመ / ሰጭዎች በአሰሪና ሰራተኛ
ደረጃ ይስተካከል በሚል ነው ፡፡ አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ አሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ
ቦርድ ክሱን ለማየት ስልጣን አለው በማለት የተሰጠ ነው ፡፡ አመልካች ውሳኔውን
በመቃወም ለዚህ ችሎት ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት መ / ሰጭ መልሱን አቅርቧል ፡፡
ችሎቱም በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ውሳኔ ቦርድ የስራ ክርክሮች ምን አይነት
ናቸው የሚለውን የህግ ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ የቀረበለትን ውሳኔ አግባብነት
ካለው ህግ ጋር አገናዝቦ መርምሯል ፡፡
12-3 ዓ
You must login to view the entire document.