አሥራአምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፮ / ፪ሺ፩ ዓ.ም የሲቪል አቪዬሽን አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፬፻፸፩
ለም ረግ በማስፈለጉ ፧
እንዲቻል የአቪዬሽን ሕጐችን ማዋሃድና ዘመናዊና ከዓ
አቀፍ ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ ማድ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፮ / ፪ሺ፩
የሲቪል አቪዬሽን አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣንን የቁጥ
ጥር ፣ የአስተዳደር ፣ የቴክኒክና የአመራር ብቃት በማጠ | modernize the aviation laws to bring them to international ናከርና የተሻለ የሲቪል አቪዬሽን ቁጥጥር እንዲኖር | standards with a view to strengthening the regulatory, በማድረግ ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ከማንኛውም ስጋት _ ነፃ | administrative, technical and supervisory capabilities of the የሆነ ፣ መደበኛ ፣ ብቃት ያለውና ኢኮኖሚያዊ የሆነ የሲ | Ethiopian Civil Aviation Authority for better regulatin of ቪል አቪዬሽን ሥርዓትን የማስፈን ፍላጐትን ማሟላት | i aviation to meet the needs for a safe, secure, regular ,
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል
ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
የአቪዬሽን ደህንነትና ቁጥጥር የዓለም
አቪዬሽን ድርጅት በሚያወጣቸው ደረጃዎችና ተመራጭ WHEREAS, aviation safety and regulation must be ልምዶች መሠረት መተግበር ስላለበትና የሲቪል አቪዬ | undertaken in compliance with the standards and ሽን የቁጥጥር ተግባርን ማሳደግና የማያቋርጥ እድገቱን | recommended practices of the International Civil Aviation መደገፍ እንዲሁም ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን | Organization and it is necessary to provide for the
በማስፈለጉ ፧
ሌሎች ተግባሮችን ማከናወን
አጭር ርዕስ
፮፻፲፮ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
አቀፍ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ. ፹ሺ፩